ባለፈው እናንተን ስለ ሎጎ መቀየር አማክሪያቹ ነበር እናም በጣም ጥሩ አስተያየቶችን መውስጥም ብዙ Logo እየላካቹልኝ ነበር 🥰🥰 በጣም ነው ማመሰግነው 💙💙
የሁላቹንም ሀሳብ ወድጄዋለሁ ነገር ግን ከ ድሮ ጀምሮ የ MT Family የሆነ ቤተሰብ ይሄን Logo ሰርቶ ልኮልኛል አና በጣም ነው የተመቸኝ 💙
ሎጎው በአጠቃለይ MT Technology(ግማሹ Wired የሆነው የ bull part ) ላይ Specifically አሁን ላይ Crypto(ግማሹ part) ላይ እንደሚሰራ ያሳያል 🤝🤝
ሌላው የ MT transition ያሳያል - MT ሲጀመር Technology Tips ላይ ነበር ሚሰራው ከዛ አሁን ላይ Crypto focused ሆንዋል 😉😉
Bull መሆኑ ደሞ(bullish በ crypto) የ MT ማደግ ያሳያል 📈🕯
ብቻ ብዙ ትርጉም አለው 😂😂
እናንተ ምን አሰባቹ ❓