Forward from: አሊያ ቢንት አብደሏህ ግጥም አፍቃሪዋ🗓
ቃላቶች አጠሩኝ
ምን ብዬ ላውራው የጌታን ውለታ
እንከን የሌለበት የአለማት ስጦታ
ነብዬን ላከልን ሊሠጠን ውዴታ
ከፍ ሊያረገን ሊያሥገኘን ቦታ
ሁሉንም.ሢነግሩን የጀነት ትዝታ
እሡን ያገኘው ሠው ይኖራል በደስታ
ሠላዋት አውርዱ በቀንም በማታ
እሳቸውን መውደድ ግድ ነው ሁላችን
በዱኒያ በአሄራ እንዲያምር ቤታችን
አብቦ በልፅጎ በሸሪአ እውቀት
ሡናቸው ይተግበር ይታይ በሠውነት
ይደሠትብናል ሀሊቁ ጌታችን
ከሁሉ አሥበልጠን ነቢን መውደዳችን
ካለን ንብረት ሁሉ ከወላጆቻችን
ከጌታ ቀጥሎ ነብዬ አንደኛ
ሁሌም ይኖራሉ ሢዘከሩ በእኛ
አንበሣ ነበሩ የጦሩ አረበኛ
ስንቱን ከሀዲዎች ያረጉ ሙርከኛ
ሠሉ አለ ነቢ ሠላዋተ ረቢ
ፍቅር የሚያሲዙ የሆኑ ሀቢቢ
ታሪካቸው ሁሉ መንፈሥን መጋቢ
https://t.me/imujabirsadi
ምን ብዬ ላውራው የጌታን ውለታ
እንከን የሌለበት የአለማት ስጦታ
ነብዬን ላከልን ሊሠጠን ውዴታ
ከፍ ሊያረገን ሊያሥገኘን ቦታ
ሁሉንም.ሢነግሩን የጀነት ትዝታ
እሡን ያገኘው ሠው ይኖራል በደስታ
ሠላዋት አውርዱ በቀንም በማታ
እሳቸውን መውደድ ግድ ነው ሁላችን
በዱኒያ በአሄራ እንዲያምር ቤታችን
አብቦ በልፅጎ በሸሪአ እውቀት
ሡናቸው ይተግበር ይታይ በሠውነት
ይደሠትብናል ሀሊቁ ጌታችን
ከሁሉ አሥበልጠን ነቢን መውደዳችን
ካለን ንብረት ሁሉ ከወላጆቻችን
ከጌታ ቀጥሎ ነብዬ አንደኛ
ሁሌም ይኖራሉ ሢዘከሩ በእኛ
አንበሣ ነበሩ የጦሩ አረበኛ
ስንቱን ከሀዲዎች ያረጉ ሙርከኛ
ሠሉ አለ ነቢ ሠላዋተ ረቢ
ፍቅር የሚያሲዙ የሆኑ ሀቢቢ
ታሪካቸው ሁሉ መንፈሥን መጋቢ
https://t.me/imujabirsadi