ሙሌ SPORT


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


ዶርጉ ወደ እንግሊዝ እየመጣ ይገኛል...

SHARE @MULESPORT


የ90 min ፀሀፊዎች የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምነር ሊግ ጨዋታ ግምታቸውን አስቀምጠዋል በዚህ መሰረት አርሰናል እና ሲቲ 1-1 ይለያያሉ ብለዋል።

SHARE @MULESPORT


ቦርንማውዝ ከ ሊቨርፑል !

በሁለቱ ክለቦች ካለፉት 11 የፕሪሚየር ሊግ ግንኙነቶች ቦርንማውዝ 10ሩን ተሸንፏል። 

ሊቨርፑል ከበርንማውዝ ጋር ካደረጋቸው ካለፉት 15 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ 10ሩ ላይ ቢያንስ 3 ጎል ሲያስቆጥር በአጠቃላይ ደግሞ 46 ጎሎችን አስቆጥሯል።

በርንማውዝ በ11 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ላይ ያለ ሽንፈት በመጓዝ የክለቡ ሪከርድ ላይ ይገኛል (7 አሸንፎ ፣ 4 አቻ በመውጣት)። 

ዘንድሮ በርንማውዝ አሁን በደረጃ ሠንጠረዡ ከነሱ በላይ ካሉ ቡድኖች ጋር ባደረጓቸው 9 ጨዋታዎች 15 ነጥቦችን አግኝተዋል። በዚህ ሂደት አርሰናልን ፣ ኖቲንግሃም ፎረስትን፣ ማንቸስተር ሲቲን እና ኒውካስልን አሸንፈዋል (አሸነፉ 4፣ አቻ 3 ፣ 2 ሽንፈት)

ጀስቲን ክላይቨርት ባለፉት 12 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 12 ጎል+አሲስት አስመዝግቧል ፣ ይህም ከዛ ባለፉት 42 ጨዋታዎች ካደረገው አንድ ብልጫ አለው።

ዳንጎ ኦውታራ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለበርንማውዝ 10 የፕሪሚየር ሊግ የጎል ተሳትፎዎች አሉት፣ 6 ጎል እና 4 አሲስቶች።

ይቀጥላል...

SHARE" @MULESPORT


አዲስ የመሀል ተከላካይ አጥብቀው የሚፈልጉት ቶተንሃሞች አክሴል ዲሳሲን ቀርው አነጋግረዋል።

ዲሳሲ ከአስቶን ቪላ ጋር በግል ተስማምቷል እና አሁን በቅርቡ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል። ውሳኔው የተጫዋቹ ነው።

- Fabrizio Romano

SHARE" @MULESPORT


ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ፓትሪክ ዶርጉ የመጀመሪያው የሩበን አሞሪም ፈራሚ ሆኖ ኦልድትራፎርድ ለመድረስ ፕሌን ውስጥ ይገኛል።

SHARE" @MULESPORT

9k 0 0 12 107

🗣ኮል ፓልመር እግር ኳስ ተጫዋች ከሆነ በኋላ ማንቺስተር ዩናይትድን መደገፍ ስለማቆሙ ተጠይቆ፦

"አይ ወደዛ ስታዲየም መሄድ ለኔ ጥሩ ነው ምክንያቱም እዚያ ሄጄ ግጥሚያዎችን እመለከት ነበር ፤ ሩኒም [የእኔ አርአያ ነበር]። ዩናይትድን እደግፍ ነበር እርሱም የኔ ምርጡ ተጫዋች ነበር።"

SHARE @MULESPORT

9.6k 0 0 12 173

ጆናታን ዴቪድ በክረምቱ ሊልን በነፃ ዝውውር እንደሚለቅ ይጠበቃል እናም ኒውካስትሎች ደግሞ እሱን ማስፈረም በጥብቅ ይፈልጋሉ። (ምንጭ፡ ፉትቦል ኢንሳይደር)

SHARE @MULESPORT


ሳንቲያጎ ሂሚኔዝ ወደ ኤሲ ሚላን

HERE WE GO

Fabrizio Romano 🎖

SHARE @MULESPORT


ዩናይ ኤምሪ ማርከስ ራሽፎርድን በውሰት ውል ለማምጣት ለሚደረገው ጥረት ለአስቶንቪላ ቦርድ ፈቃዱን ሰጥቷል።

ውድ እና አስቸጋሪ ነገር ነው ግን ቪላ ቀድሞውንም ወደ የማርከስን ወኪሎች ቀርቦ አነጋግሯል ፣ እና ጠንካራ ፍላጎት አላቸው…እናም ድርድሮች በመካሄድ ላይ ናቸው።
(ፋብሪዚዮ ሮማኖ)

SHARE @MULESPORT


⚽የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ⚽

🏆ሳምንትዎን በትልልቅ ድሎች ይጀምሩ! ለዚህ ሳምንት ከፍተኛ ግጥሚያዎች ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? 🏆

ይወራረዱ! ያሸንፉ!

አሁኑኑ ይቀላቀሉ : https://betgr8.com/et/signup?promocode=MULE

📲ለበለጠ መረጃ እና ለተጨማሪ ሽልማት ቴሌግራማችንን ይከታተሉ!
: https://t.me/betgr8ethiopia

📢 Bet responsibly | 21+


ቼልሲዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት በብራይተን የሚገኘውን ኢቫን ፈርጉሰንን ለማስፈረም የሚደረገውን ፉክክር ተቀላቅለዋል።

[Guardian]

SHARE @MULESPORT


አሁን ላይ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ረጅሙ ያለመሸነፍ ጉዞ ፦

ሊቨርፑል 18
አርሰናል 13
በርንማውዝ 11
ማን ሲቲ 6

SHARE" @MULESPORT


የ24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የ Opeta ግምት

SHARE" @MULESPORT


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE4 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=6
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

2 ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=10

ኮዱ👉🏻 W130 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!


ጆቤ ቤሊንግሃም (የጁድ ቤሊንግሃም ወንድም)

"ምርጥ ቅጣት ምቶች አግቢ? ክርስቲያኖ ሮናልዶ።"

SHARE @MULESPORT


🎁የ25,000 ብር ሽልማት ከሁሉ ስፖርት! 🎁

12:00 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል ስንት ለስንት ይወጣሉ❓

በትክክል ቀድመው በቴሌግራም ገጻችን " Comment Section " 👇https://t.me/hulusport_et/3163
መልሱን ያገኙ 25 ሰዎች እያንዳንዳቸው የ1,000 ብር ቦነስ ተሸላሚ ይሆናሉ።

መስፈርቱም:

1️⃣ Hulusport ላይ አካውንት መክፈት 👉 https://t.ly/hulusportaffiliates
2️⃣ የhulusport ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል 👉 https://t.me/hulusport_et

ማስጠንቀቂያ ፡ ከአንድ በላይ መልስ መመለስ ከጨዋታ ውጪ ያስደርጋል

መልካም እድል!


በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከክፍት ጨዋታ ብዙ የጎል እድሎች የፈጠሩ ተጫዋቾች፡-

◎ 51 - ኮል ፓልመር
◎ 51 - ዴጀን ክሉሴቪስኪ
◎ 49 - ሞሀመድ ሳላህ
◎ 43 - አሌክስ ኢዎቢ
◎ 40 - አንቶኒ ጎርደን

Whoscored

SHARE @MULESPORT


🗣️ ኔይማር:

"እንደገና መጫወት አለብኝ እና እንደ ሳንቶስ ያለ ክለብ ብቻ ነው ለሚቀጥሉት አመታት ፈታኝ ሁኔታዎችን ለማለፍ እንድዘጋጅ የሚያስፈልገኝን ፍቅር ሊሰጠኝ የሚችለው።"

SHARE" @MULESPORT


🗣️ ቪኒሺየስ ጁኒየር፡

"ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ከልጅነቴ ጀምሮ ማንም ሳያውቀኝ ያምንብኝ ነበር። ለእሱ ታላቅ አክብሮት አለኝ ፤ እኔ ለሪያል ማድሪድ ለዘላለም እንደምጫወት ሁል ጊዜ ይናገራል። በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም በፊት ስታስብ አንድ ቀን እዚህ እደርሳለሁ ብለህ አታስብም።"

SHARE" @MULESPORT

20 last posts shown.