🔥 Dogs Airdrop ሰርታችሁ Claim ያላደረጋቹ ሁለት አዲስ Claim ማድረጊያ መንገድ አምጥተዋል።
1. ያለምንም ክፍያ ( Fee ) እስከ 3 ሳምንት በሚፈጅ ጊዜ ውስጥ ወደ Tonkeper Withdraw ማድረግ የምትችሉበት ሲሆን።
2. በ 1.75% ከሰራቹት Dogs ላይ ተቀናሽ ተደርጎ በ 3ቀን ጊዜ ውስጥ ወደ Tonkeper ማውጣት የምትችሉበት ነው።
✅ እናም የምከፍሉት Ton አታቹ Withdraw ያላደረጋችሁ ይህ ለናንተ አሪፍ በአማራጭነት ነው።