🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።
T.me/nesihajobs

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ዘብሀስ ማኑፋክቸሪንግ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ነርስ ፕሮፌሽናል አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርት-በነርሲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያላት 
 
የስራ ቦታ -
አለምባንክ: ስልጤ ሰፈር:
ቤተል መንዲዳ

የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ


ደመወዝ:- በስምምነት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ለህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ+251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል

〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ለንተቡር አካዳሚ አክሲዮን ማህበር
ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደቡ:– ሲኒየር ሒሳብ ሰራተኛ

የትምህርት ዝግጅት:– በከፍተኛ ትምህርት አግባብ ካለው ተቋም በአካውንቲንግ ፋይናንስ/በአካውንታት የተመረቀች


ብዛት:– 1

ፆታ: – ሴት

ደመወዝ:– በስምምነት

አድራሻ:– የአክሲዮኑ ማህበሩ ዋና ቢሮ ዓለም ባንክ ከዋና አደባባይ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ዝቅ ብሎ ኦሮሚያ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ:– 0962206781/0951604060


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ብራይት ኪድስ አካዳሚ በተዘረዘሩ ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Spring of Knowledge Academy is looking for competent candidates in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Usman Ibnu Afan (Shieh Delil Mosque) Mesjid Construction Project wants to hire an account

Salary: Negotiable

Overview: We seek a meticulous accountant to manage financial records, prepare statements, and ensure compliance with regulations.

Responsibilities:
•Maintain financial records.
•Prepare and analyze statements.
•Manage accounts payable/receivable.
•Conduct audits.
•Assist in budget preparation.
•Liaise with auditors and authorities.
Qualifications:
•Bachelor's in accounting, finance, or related field.
•Experience as an accountant.
•Knowledge of accounting principles.
•Proficiency in accounting software and MS-Office.
•Analytical & problem-solving skills.
•Attention to detail & organizational skills.
•Ability to work independently and in a team.

How to Apply: Submit your CV and cover letter via Telegram at 0911719548, or by email at teha.yasin@yahoo.com, or in person at the Sheih Delil Mosque office, Until January 31, 2025

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Luqman School  is looking for competent candidates for the positions listed below:-

1. Librarian # required  1

2. Instructional Assistant teachers.

# required  2.

3. Secretary # required  1

Due date Jan 18.
Phone.0991745775/
Location around ayertena
Experience 2 years and above


__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Ibnu Mas'oud Islamic Center is hiring qualified candidates for the following positions

Position 1: Fundraising co-coordinator
※ Level of Education: Degree
※ Place of Work:  Addis Ababa
※ Job Type: 3 month contract
※Gender: Both

※ Requirements
- Minimum two years experience
- An understanding of the activities of Ibn  Masoud / Nesiha Daewa
- Participant in different Daewa activities
- Good communication skills
- Sunnah reflection is mandatory

※ Required No. 2
※ Salary: Negotiable with bonus according to performance

Position 2: fundraising officer
※ Level of Education: diploma and above
※ Place of Work:  Addis Ababa
※Job type: 3 month contract
※ Required No. 10
※ Salary: Negotiable with bonus according to performance
※Gender: Both

※ Requirements
- An understanding of the activities  of Ibn Masoud / Nesiha Daewa
- Participant in different daewa activities
- Good communication skill
- Sunnah reflection is mandatory

To apply:- Send your CV via telegram @Ibnumesoud01

_____
@nesihajobs


መወዳ ት/ቤት ለተዘረዘሩት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Miswak Trading Plc is hiring qualified candidates for the following positions
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ሁዳ መልቲ-ሚዲያ የፕሮግራም አቅራቢ
አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደብ - ፕሮግራም አቅራቢ

ብዛት - 1

ጾታ - ወንድ

የስራ ቦታ - ጦር ሃይሎች ሆላንድ ኢምባሲ አጠገብ፣ የሁዳ መልቲ-ሚዲያ ስቱዲዮ

ደሞዝ: በስምምነት

የሥራ ሰዓት: Full Time

አስፈላጊ መስፈርቶች- ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል።

1/ በጋዜጠኝነትና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ ለመስራት ተሰጥኦውና በመስኩም ለመስራት ፍላጎት ያለው

2/ ሚዲያው በሚያሰማራው ስራዎች ላይ ለመስራት ተነሳሽነት ያለው

3/ ፕሮግራም የማዘጋጀት፣ ቃለ መጠይቅ የማድረግና መድረክ የመምራት አቅሙና ዝግጁነቱ ያለው

4/ የስነ- ጹሁፍና የንግግር ክህሎት ያለው


እነዚህን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወልና በቴሌግራም  አድራሻ መልዕክት በማስቀመጥ መመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን፦


ቴሌግራም፦
+2519-25-11-90-23
@IbrahimDFZ

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Mekanisa Abadir School would like to recruit a physics teacher

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ኢስላህ አካዳሚ በሚከተሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ ፦ ቤተል ተቅዋ መስጅድ ጀርባ

ለተጨማሪ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር
09 69 12 15 50
09 67 21 61 46
09 34 85 76 85

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Super Miracle Academy is looking for competent candidates for the following positions

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Mekanisa Abadir School would like to recruit teachers

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ሉሲ መልቲ ስፔሻሊቲ የህክምና ማዕከል ሲኒየር አካውንታንት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።

በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 5 ዓመት በሲየር አካውንታንትነት የሰራች የፋይናንስ ሶፎትዌሮችን የመጠቀም ልምድ ያላት፣ ሂሳብ የመዝጋትና ሪፖርት የማድረግ ልምድ ያላት፣ በግል የጤና ተቋም የሠራች ቅድሚያ ይሰጣል።

ደመወዝ - በስምምነት
የስራ ቦታ - አየር ጤና ከመብራቱ ትንሽ ዝቅ ብሎ ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ ታክሲ መያዣው ጋር ያለው ህንፃ ግራውንድ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ5 ቀናት ውስጥ ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በ 0911651823 በቴሌግራም በመላክ ወይም በአካል በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።

ቀድመው ላመለከቱና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን!!

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Mekanisa Abadir School would like to recruit a unit leader.

To apply: Send your CV & all necessary documents in the following address

mekanissaabadirhr@gmail.com



__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አል-ኢልም አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ:- ወለቴ ከቀድሞ 03 ቀበሌ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር:-
0962863124
0912739331 

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ህክምና ክሊኒኮች በሚከተሉት መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

20 last posts shown.

7 533

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel

መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡                    * ስፖክን መምህር ለ1ኛ-4...
ነጃሺ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesihajobs
አለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው ሙስዓብ መስጂድ መድረሳ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል __ 🏷 Nesihajobs ...
ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ህክምና ክሊኒኮች በሚከተሉት መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ___ 🏷 Nesihajobs http://t.me/nesi...
Mekanisa Abadir School would like to recruit a unit leader. To apply: Send your CV & all necess...