NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as social media & multimedia production.
Voice of voices
ንሥር ኢንተርናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የማያዳላ እና ገለልተኛ የመገናኛ ተቋም ነዉ። ማህበራዊ ሚዲያ እና መልታይሚዲያ እምራች ሁኖ ይሰራል።
አማራ ድምፅ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


🚨ሰበር_ዜና🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በወሎ /ቤተ-አምሓራ/ ምስራቅ አማራ ኮር1 በአርበኛ እንድሪስ ጉደሌ የሚመራው ባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ 024 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጃራ በተባለ ስፋራ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ፡፡

በተደረገው ድንቅ የደፈጣ ኦፕሬሺን የጊራናው ባለሽርጡ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ የፋሽስቱን ስርዓት ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም የዙፋን ጠባቂው ሰራዊት  የቀበሌውን ህዝብ ፅንፈኛውን አዳክመነዋል በሚል  የሀሰት ፕሮፓገንዳ ለመንዛት ስብሰባ በሚል ሰበብ መነሻውን ድሬ ሮቃ በማድረግ ወደ ጃራ በፖትሮል የመጣውን የፋሽስቱ አብይ አህመድ ስልጣን ጠባቂና ጨፍጫፊ ሀይል ከነ ፓትሮሉ በመደምሰስ በርካታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል፡፡

በተያያዘም ከዙፋን ጠባቂው ሰራዊት ጋር አብሮ  የራሱን ህዝብ ሊወጋ ከነበረው የሚኒሻ ሀይል 10 የሚሆኑት ከነትጥቃቸው ወደ ፋኖ ሀይል ተቀላቅለዋል፡፡ በዚህ ተጋድሎ የስርአቱን የፕሮፖገንዳ አጀንዳ ልታስፈፅም የነበረችን የስርዐቱን ካድሪ በቁጥጥር ስር ማድረግ ተችሏል፡፡

የባለ ሽርጦቹን በትር መቋቋም ያቃተዉ የባንዳ ጥርቅም የግለሰብን ሀብትና ንብረት እየዘረፈ፣ እያወደመና የዘወትር ልምዱ የሆነዉን ንፁሀን ላይ ኢላማ ያደረገ የሞርታር ድብደባ በመፈፀም በርካታ ንፁሃንን የሞት ሰለባ እያደረገ ይገኛል።

©ፋኖ መምህር መሀመድ ሞገስ
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084




➥ ሥርዓቱ እየፈረሰ ነው፤ አባላቱ በገፍ እጅ ሰጡ!

➥ ገጣሚ ምሥራቅ ተረፈ ታሠረች!

➥ የአርባ ምንጩ ወጣት ፋኖን መሠረተ ተብሎ ፍ/ቤት!

➥ የሰላሌ ነዋሪዎች በአገዛዙ በሚደርስባቸው ሰቆቃ ተማረሩ!

➥  የብልጽግና የዝርፊያ መረብ በማዕከላዊ አመራሩ!


👇👇👇
https://youtu.be/z0qfxw0NSuw


ሰበር የድል ዜና
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሶስተኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር በግዮን ብርጌድ እና ዘንገና ብርጌድ የትብብር ማጥቃት ትናንት አርብ ጥር 23 ቀን አመሻሽ ላይ የጀመረው ውጊያ እስከ ዛሬ ቅዳሜ ጥር  24 ቀን 2017 ዓ.ም ቀን 7:00 ሰዓት ድረስ በተደረገ ውጊያ በወራሪው መከላከያ ላይ ሰዋዊ እና ቁሳዊ ካሳራ አድርሰናል ።

በዚህም :-  1/ ሁለት የመከላከያ ሻለቃ አመራሮች ተደምስሰዋል
2/ 39 ( ሰላሳ ዘጠኝ) የሚሆኑት ተማርከዋል
3/ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁት እግረኞች ተደምስሰዋል
4/ ሶስት ተሽከርካሪዎች በአብሪ ጥይት ነደዋል ( ከጥቅም ውጭ ሆነዋል )
5/ 16 ( አስራ ስድስት ) ክላሽ ተማርኳል
6/ 8,000 ( ስምንት ሽህ ጥይት ተማርኳል ።

በውጊያው የግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ እና ዘንገና ብርጌድ አስደማሚ የሆነ ጥምር ማጥቃት አድርገዋል ።

ተጨማሪ በቁጥር የበዛ ሰራዊት እና የጦር መሳሪያ ወደ ጎጃም በማስገባት እና የፋኖ አባል እና አመራር በገንዘብ በመግዛት ራሴን ከውድቀት እታደጋለሁ የሚል ዕቅድ የያዘው ጨፍጫፊ ስርዓት ነገን ከትናንት መማር ባለመቻሉ አጥፍቶ ለመጥፋት በድጋሜ እያሟሟቀ ነው።

ግብረ አበሮቹ ደግሞ የአማራ ክልል መንግስት ብለው የሚጠሩት ላይ እና ፌደራል መንግሥቱ ላይ ለመሰየም እያሟሟቁ ነው። ( በነገራችን ላይ ባለፉት 34 ዓመታት አማራ ክልል መንግስት ኖሮት አያውቅም )

አዲሱ ትውልድ በመስዕዋትነቱ ህዝብ እና ሐገሩን ለመጠበቅ እየተዋደቀ ነው።
አዲሱ አስተሳሰብ ከአማራ ህዝብ አልፎ ኢትዮጵያውያንን እና የሌላውን ዓለም ትኩረት እየሳበ ነው።
አዲሱ ተስፋ በጉጉት እየተጠበቀ ነው።

አዲስ ትውልድ
አዲስ አስተሳሰብ
አዲስ ተስፋ
( የአማራ ፋኖ በጎጃም )

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በትናንትናው ዕለት በኮሎኔል ድባቤ የሚመራው አሸባሪው የብርሀኑ ጁላ ጦር ከሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ወደ ጉንድል ከምሽቱ 4:00 ተንቀሳቅሶ የነበር ሲሆን በአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር  ግዮን ብርጌድ  በጀግናው ሻለቃ አበጀ የሚመራው መብረቁ ሻለቃ ሻለኛ ት/ቤት ላይ ደፈጣ በመያዝ ጠላት በመኪና ላይ እያለ ብዙ የጠላት ሀይልን ደምስሰውታል።

  ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ የጠላትን ሀይል በጨለማ ሲወቁት አድረዋል።

አሸባሪው ሀይል የተደመሰሰበትን ሀይል አባይ ቤተክርስቲያን ላይ ሲቀብር አርፍዷል። በሌላ በኩል እርምየለሹ አሸባሪውን ሀይል በዛሬው ዕለት አሻፋ መገንጠያ ላይ በጀግናው ፋኖ እንደሻው የሚመራው ግዮን ብርጌድ መብረቁ ሻለቃ፣ ናደው ሻለቃ እና ዘንገና ብርጌድ ጥምረት በመፍጠር ጠላትን በከበባ ሲወቁት ውለዋል።

ከጥዋቱ 2:00-7:00 እልህ አስጨራሽ  ውጊያ የተደረገ ሲሆን በዙ የጠላት ሀይል ተደምስሷል። የአናብስቶቹን ምት መቋቋም ያቀተው አሸባሪው ሀይል አስከሬኑን ሳያነሳ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ሰከላ ፈርጥጧል። በዛሬው አውደ ውጊያ መብረቁ ሻለቃ 5 ጥቁር ክላሽ መማረክ ችላለች ሲል ፋኖ የቻለ አድማሱ ተናግሯል።


፨ ታዲዎስ ንቲ ያስተላለፉት ስንቅ የሚሆን መልዕክት።

፨የአማራ ፋኖ በወሎ ያስመረቃቸዉ ጀግኖች እና የገቡት ቃል ኪዳን።

፨ መከላከያ እየፈለሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለበት ምክንያት ታወቀ።

፨ የብልፅግና ወታደሮች መሳሪያ በመሸጥ ቤተሰቦቻቸዉን እና ነፍሳቸዉን በመታደግ እጅ በመስጠት እየተሸኙ ነዉ

፨የሳሙኤል አወቀ ጀግኖች የብልፅግናን ወንበዴ እሬሳ በሬሳ አድርገዉታል።

፨የአማራ ፋኖ በጎጃም ትጥቁን ከጠላት በመማረክ እያሟላ ነዉ ትናንት እና ዛሬ በገፍ ሎጅስቲክስ ተማርኳል ይሔንን እና መሰል መረጃዎች በዩቱብ ቻናላችን ይመልከቱ።
https://youtu.be/NFHDXCxWtt8




የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) አዳዲስ ምልምል ሰራዊት አስመረቀ!
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ::

ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሞያቸው የካበተ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ከእግረኛ እስከ መካናይዝድ ለወራቶች ያሰለጠናቸዉን በርካታ ምልምል ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል:: ተመራቂ ፋኖዎችም የአማራን ህዝብ ህልዉና ለማስከበር በቅንነትና በታማኝነት እስከ መጨረሻው የደም ጠብታ እንደሚፋለሙ ቃል እየገቡ ወደ ግንባር ገብተዋል::

የአማራን ህዝብ ህልዉና ለማስከበር በሚደረገው የፖለቲካ ትጥቅ ትግል በርካታ ዉጤቶች እየተመዘገበ ያለ ሲሆን ይህንን ዉጤት ለማስቀጠልና ትግሉን ለድል ለማብቃት ሰራዊቱን በሰው ሃይል ማጠናከርና ማብቃት ወሳኝ በመሆኑ ስልጠናዎችን አጠናክረን እናስቀጥላለን።

በመጨረሻም ይህንን የተሳካ ስልጠና እንድናደርግ ገንዘብ ብሎም ሁለንተናዊ ድጋፍ ያደረጋችሁልን በዉጭም በዉስጥም ያላችሁ ወገኖቻችን በአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ስም እናመሰግናለን::

“ሰልጥነን እንዋጋለን፣ እየተዋጋን እንሰለጥናለን!”
"ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን"

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ጥር 24/2017 ዓ.ም.




የአብይ ጦር በየቀኑ እየፈረሰ እየተናደ ወደ ፋኖ እየመጣ ነው።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ለአብይ አሕመድ ለአንድ ግለሰብ ስልጣን ለማስጠበቅ ብለን ውድ ሕይወታችንን አንገብርም  አማራንም አንጎዳም በማለት  ሞጣ ቀጠና ከሚገኘው 72ኛ ክፍለጦር   አራትም ሁለትም ሶስትም  እየሆነ እየተናደ በየቀኑ ከእነ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ እየመጡ ነው።

በፍቅርም እየተቀበልናቸው ነው።
እኛም ፦ከፋኖ ጋር ሆነን ይህን አገዛዝ እንታገላለን የሚሉትን ትጥቃቸውን ይዘው እንዲታገሉ ፤ አይ ወደ ቤተሰቦቼ መሔድ እፈልጋለሁ የሚሉትን  ለትራንስፖርትና ለቤተሰቦቻቸው  ማቋቋሚያ የመሳሪያቸውን ገንዘብ እየሰጠን ወደ ቤተሰዎቻቸው እየላክን ነው።

በምስሉ ሁለቱ የምትመለከቷቸው ሞጣ ቀጠና ከሚገኘው 72ኛ ክፍለጦር  ከቢቡኝ ድጎጽዮን በዛሬው ዕለት ከእነ ትጥቃቸው  ወደ ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ 4ኛ ሻለቃ _ወይንውሀ የገቡ ናቸው። በቦታው ሲደርሱም በወይንውኃ ሻለቃ አባላት  ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084




የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር ዘንገና ብርጌድ በሁለት ግንባር እየተፋለመ ይገኛል።

በዚህ ሰሃት የቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ፋኖ ቲሊሊ ከተማ እና አሽፋ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። ሞት አልሞት መከራ ዉስጥ ያለዉ አራዊትም በገባያ ቀን ሞርታር በህዝቡ ላይ በመወርወር ጉዳት አድርሷል።

ወጊያዉ እንደቀጠለ ነዉ

አለበል አወቀ


🚨መረጃ_ደብረኤልያስ እንክት እምሽክ ነዉ🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ጀግኖቹ የደብረ ኤልያስ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣የማቻክል በለይ ዘለቀ ብርጌድና የጎዛምኑ ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ትናንት ከቀኑ 5:00 ገደማ በደብረ ኤልያስ ከተማ በፈጸሙት የተቀናጀ ውጊያ በጠላት ላይ የተሳካ ጥቃት ፈጽመዋል።

አይኑ እያየ የእቶን እሳት በሆነችው ደብረ ኤልያስ ወረዳ ዘው ብሎ የገባው ራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራው የጠላት ሠራዊት አሁንም በጀግኖቹ ጥይት እየተገረፈ ይገኛል።

ዛሬም እርሱ ከተማውን ለቆ ወደ ገጠር ሲወጣ "እርሱ ወደ ገጠር ሲወጣ አንተ ከተማ ግባ..." በሚለው የአርበኛው መርህ መሠረት ጀግኖቹ ወደ ከተማ ገብተው በቀሪው ኃይል ላይ ውጊያ ከፍተው ክፉኛ ቀጥቅጠውታል።

በዚህ ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ጦር ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።ገሚሱ ጠላት በአሁኑ ሰዓት ምችግ አፋፍ ላይ ሰፍሮ ይገኛል።ይህም ያንን መከረኛ ገዳም ከተቻለ በእገረኛ ካልተቻለ በሞርተርና በዙ-23 ለመደብደብ መሆኑ ግልጽ ነው።ለዚህ ድብደባ መሳካትም የወረዳ አስተዳዳሪ ተብየው አቶ ሃብታሙ እሱባለው የመከላከያ አመራሮችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተለማመነ መሆኑ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።

በተያያዘ መረጃ ጓይ የገባው የብልጽግና ቡድን መቶ የማይሞሉ ሠዎችን ሰብስቦ ፋኖ ሌባ ነው እያሉ ሲሰብክ ቆይቶ ስብስባውን ሳይጨርሱ አብሮ የገባው አድማ በትን ተብዮ የባንዳ ስብስብ ቁልፍ ሰብሮ በየቤቱ እየገባ የነዋሪዎችን ፍላት ቲሌቪዥኖችና ሌሎችንም የቤት ቁሳቁሶች ሲዘርፍ ውሏል።

ሕዝቤም የንግግራቸውንና ተግባራቸውን መቃረን ታዝቦ ስቆባቸው ተነስቷል።በዚሁ አጋጣሚ የተከበርከው የደብረ ኤልያስ ሕዝብ ሆይ በዚህ የእልህ አስጨራሽ ግብ ግብ ውስጥ እየከፈልከው ላለው ትልቅ መስዋትነት በብርጌዳችን ስም እጅግ እናመሰግናለን።

©ፋኖ ኢ/ር ዘመን ባሳዝነው የአፋጎ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የቀስተ ደመና ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ


ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084


የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር የአባይ ሸለቆ ብርጌድ 18 የአገዛዙን ሰራዊት ደምስሶ 10 የሚሆኑትን ከባድ ቁስለኛ አድርጓል።
    
በእነብሴ ሳር ምድር ወረዳን አካሎ ሳይንትንና ወገዳን አዋሳኝ በረሀማውን የሳር ምድር አካባቢ እየተምዘገዘገ 57ኛ ግዳጁን በብቃት የተወጣው ካሲናው (አባይ ሸለቆ )ብርጌድ ትናንት እረፋድ 4:00 ስዓት ጀምሮ በእነብሬ ቀበሌ የተቋምና የአርሶአደሮችን የጤፍ ክምር በሶስት ካሶኒ ዘርፎ ሲሮጥ በነበረው የጠላት ኃይል ላይ የአባይ ሸለቆ ብርጌድ በወሰደው እርምጃ 18 የአገዛዙን ሰራዊት ሲደመሰሱ 10 የሚሆኑ የጠላት ሰራዊት ክፉኛ ቆስለው መርጡለ ማርያም ሆስፒታል ገብተዋል ።

ከመርጡለ ማርያም ከተማና ከሰኞ ገበያ ከተማ በሁለት አቅጣጫ የተነሳው የአገዛዙ ሰራዊት እነብሬ ቀበሌን በመውረር ዝርፊያ ፈፅሞ ለማምለጥ ቢሞክርም በተከፈተበት ተኩስ አስክሬኑን ፣ በይመገራ፣በየጉጭ ፣እነብሬ፣አንጠባጥቦ ቁስለኛውን ተሸክሞ ሲሮጥ ከተጠቀማቸው 3ተሽከርካሪዎች አንደኛው በቦብ ጋይቶ ሲነድ 2000 የሚደርሱ የብሬንና የክላሽ ጥይት ተማርኳል።

በተመሳሳይ የአረንዛው ጎንቻ ብርጌድ በወሰደው የጥቃት እርምጃ የሚኒሻ ጠርናፊ የሆነው ሚኒሻ ሰዋለ ጌትነትን ደምስሶ በጠላት ላይ ድንገተኛ ድንጋጤ ፈጥሯል ።በትናንተ የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ተጋድሎዎች ጠላት ቅስሙ ተሰብሮ ሽንፈቱን ተከናንቧል።

🗣ፋኖ ባየ ደስታ መኮነን የአማራ ፋኖ በጎጃም
የሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ

ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ

ንሥር ብሮድካስት መረጃ 
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም

=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!

ትዊተር: x.com/nisirinternati1     
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp:  +1 (252) 574‑6084
Telegram:  +1 (252) 574‑6084




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ለምሽታችሁ ከታሪካችሁ እንካችሁ

እለቱም ጊዮርጊስ
ቀኑም የድል
ዜማዉም ታሪኩም የታላቁ አማራ


ሰላም እንደምን አመሻችሁ ዉድ አማራዉያን እና የንሥር ሚዲያ ቤተሰቦች

ሁሌም እንደተለመደዉ የዛን የተከበረ የአማራህዝብ ህዝብ ዉሎ እና ድል ብሎም የጦር ብስለት እና ጥበብ በመረጃ ሰአታችን ወደናንተ የምናደርስበት የዩቱብ ቻናላችን ተደራሽ እንዲሆን እገዛ ያስፈልገዋል ።

አላችሁ? አማራዉያን?
ሊንኩን በመንካት መረጃን በስዓቱ
https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2


ዛሬም ድሉ እንደቀጠለ ነዉ💪💪💪
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨

ጀግኖቹ የደብረ ኤልያስ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣ የማቻክል በለይ ዘለቀ ብርጌድና የጎዛምኑ ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ዛሬ ከቀኑ 5:00 ገደማ በደብረ ኤልያስ ከተማ በፈጸሙት የተቀናጀ ውጊያ በጠላት ላይ የተሳካ ጥቃት ፈጽመዋል።

አይኑ እያየ የእቶን እሳት በሆነችው ደብረ ኤልያስ ወረዳ ዘው ብሎ የገባው ራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራው የጠላት ሠራዊት አሁንም በጀግኖቹ ጥይት እየተገረፈ ይገኛል።

ዛሬም እርሱ ከተማውን ለቆ ወደ ገጠር ሲወጣ "እርሱ ወደ ገጠር ሲወጣ አንተ ከተማ ግባ..." በሚለው የአርበኛው መርህ መሠረት ጀግኖቹ ወደ ከተማ ገብተው በቀሪው ኃይል ላይ ውጊያ ከፍተው ክፉኛ ቀጥቅጠውታል።

በዚህ ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ጦር ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።

ገሚሱ ጠላት በአሁኑ ሰዓት ምችግ አፋፍ ላይ ሰፍሮ ይገኛል።ይህም ያንን መከረኛ ገዳም ከተቻለ በእገረኛ ካልተቻለ በሞርተርና በዙ-23 ለመደብደብ መሆኑ ግልጽ ነው።ለዚህ ድብደባ መሳካትም የወረዳ አስተዳዳሪ ተብየው አቶ ሃብታሙ እሱባለው  የመከላከያ አመራሮችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተለማመነ መሆኑ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።

በተያያዘ መረጃ ጓይ የገባው የብልጽግና ቡድን መቶ የማይሞሉ ሠዎችን ሰብስቦ ፋኖ ሌባ ነው እያሉ ሲሰብክ ቆይቶ ስብስባውን ሳይጨርሱ አብሮ የገባው አድማ በትን ተብዮ የባንዳ ስብስብ ቁልፍ ሰብሮ በየቤቱ እየገባ የነዋሪዎችን ፍላት ቲሌቪዥኖችና ሌሎችንም የቤት ቁሳቁሶች ሲዘርፍ ውሏል።

ሕዝቤም የንግግራቸውንና ተግባራቸውን መቃረን ታዝቦ ስቆባቸው ተነስቷል።በዚሁ አጋጣሚ የተከበርከው የደብረ ኤልያስ ሕዝብ ሆይ በዚህ የእልህ አስጨራሽ ግብ ግብ ውስጥ እየከፈልከው ላለው ትልቅ መስዋትነት በብርጌዳችን ስም እጅግ እናመሰግናለን።

ድል ለሕዝባችን!
ድል ለሰማዕቶቻችን!
አዲስ ትውልድ፣አዲስ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ

🗣ፋኖ ኢ/ር ዘመን ባሳዝነው
የአፋጎ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የቀስተ ደመና ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ



20 last posts shown.