የመልካሙ ተበጀ በሳቅ በጫወታ
ለመጨረሻዋ ቀሚስ ፊልም ማጀቢያ የተሰራ
በሳቅ በጫወታ በደስታ ባዘን ባለፉት አመታት ስንቱን አሳለፍን ስንት ደስታ አየን ስንት አየን መከራ ሲፈራረቁብን በተራ በተራ ደቂቃ አልፎ ሰዓት ሲተኩ ቀናቶች አለፉ ተረሱ እነዚያ ጊዜያቶች ስነት ደስታ አየን ስንት አየን መከራ ሲፈራረቁብን በተራ በተራ እንደ ጥሩ ታሪክ እንደ ጥሩ ዝና ልናወራው በቃን ያ ሁሉ አለፈና መከራና ስቃይ ካደረ አይቆጭ ምነው በአሮጌው ጊዜያችን ስንቱን አሳለፍነው ሰው ሁሉ ሲስማማ ሲፋቀር ሲዋደድ ማታለል ሳይበዛ መዋሸት በገሀድ በአፍ በላዋነት ሳይኖር ሰውን ማረድ ያ ደጉ ቀን ጠፋ እኛ ሳንወድ በግድ የልጅነት ወራት የአበባው ጊዜያችን ያለዛ ጨዋታ የዋህነታችን ጎልማሳነት አልፎ እርጅና መጣና ልናወራው በቃን ያ ሁሉ አለፈና ያሳለፍነው ጊዜ ጥሩም ነው መጥፎም ነው ግን ለተረት ያህል ስንቱን አሳለፍነው
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏