🍀ያንተ እውነተኛ ወዳጅህ... ሰዎች ስላንተ በሚያወሩትን አቋም አይዝም ..
አንድ ምሳሌ መለስ ብለን እንያ...
ረሱል ሰ.ዐ.ወ ኢስራእ እና ሚዕራጅ ..ደርሰው ሲመለሱ ለህዝቦች መናገር ጀመሩ .. .. ሰዎች ይሄን ሰምተው .. መሳለቅ ጀመሩ .. ትንሽ ቆየት ብለውም .. ወደ አቡበክር ሄዱ
. አቡበከር የረሱል ሰ.ዐ.ወ ቅርብ ወዳጅ እንደመሆናቸው .. እሄን አጋጣሚ ተጠቅመው የአቡበከርን እምነት ለመረበሽ ሆን ብለው .. ትላንት ጓደኛክ (ሙሀመድ)
. በአንድ ለሊት አቅሳ እና ወደ ሰማይ ደርሼ መጣሁ እያለ ነው .. ይሉታል.
አቡበከርም.. እሄን አይደለም ከሰማይ የወረደውን አምኜኛለሁ አላቸው ..የነሱን ተንኮል በውብ ቃላት አከሸፈው..
ከዚያን ጊዜ ወዲህ ሲዲቅ ተባሉ ..
አቡበከር አሲዲቅ ..በዛን ጊዜ በረሱል ሰ.ዐ.ወ ካመኑ ጥቂት ሰዎች ነበሩ ..
ያንተ ትክክለኛ ጓደኛህ ያውቅሀል
ሰዎች በሚያወሩት በሚያሴሩት አይረበሽም