#እሰይ_ተወለደ
እሰይ ተወለደ [የዓለም መድኃኒት (3)]
ይኸው ተወለደ [የዓለም መድኃኒት (3)
ትንቢት ተናገሩ [ነብያት በሙሉ (3)]
አምላክ ቀዳማዊ [ይወርዳል እያሉ (3)]
ሰብዓ ሰገል መጡ [ሊሰግዱ በሙሉ (3)]
የእስራኤል ንጉስ [ተወልዷል እያሉ (3)]
ሰብዓ ሰገል መጡ [ይዘው እጅ መንሻ (3)]
ወርቅ ዕጣኑን ከርቤ [ለማርያም እጅ መንሻ (3)]
በሶርያ ታየ [ፈጣሪ እንደ እንግዳ (3)]
ብስራተ ልደቱን [ለሁሉም ሊያስረዳ (3)]
ሕጻናት እንሂድ [ልደቱ ቤት (3)]
ውሃ ሆኗልና [ማርና ወተት (3)]
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
እሰይ ተወለደ [የዓለም መድኃኒት (3)]
ይኸው ተወለደ [የዓለም መድኃኒት (3)
ትንቢት ተናገሩ [ነብያት በሙሉ (3)]
አምላክ ቀዳማዊ [ይወርዳል እያሉ (3)]
ሰብዓ ሰገል መጡ [ሊሰግዱ በሙሉ (3)]
የእስራኤል ንጉስ [ተወልዷል እያሉ (3)]
ሰብዓ ሰገል መጡ [ይዘው እጅ መንሻ (3)]
ወርቅ ዕጣኑን ከርቤ [ለማርያም እጅ መንሻ (3)]
በሶርያ ታየ [ፈጣሪ እንደ እንግዳ (3)]
ብስራተ ልደቱን [ለሁሉም ሊያስረዳ (3)]
ሕጻናት እንሂድ [ልደቱ ቤት (3)]
ውሃ ሆኗልና [ማርና ወተት (3)]
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች
•➢ ሼር // SHARE
☑️ሼር ይደረግ
#share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻
@ort_mezmurr
@ort_mezmurr
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻