በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤”
— ኤፌሶን 5፥1
ኑ ለምስጋና እንተባበር በህብረት ሆነን በዝማሬ ነፍሳችንን እናረስርስ የት አትሉኝም እዚሁ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆች በአንድነት እና በህብረት በክርስቶስ ፍቅር ተሰብስበው የክርስቶስን ህያው ቃል በሚማሩበት የህይወትን መዓድ በሚቋደሱበት በዝማሬ እና በምስጋና በሚተባበሩበት ዐውደ ወንጌል ድንቅ መንፈሳዊ ሚድያ
ሁላችሁም ዛሬ ምሽት በተወደደች ዕለተ ሠንበት ቀጠሮአችሁን ከእኛ ጋር አድርጉ ኑ ለምስጋና እንተባበር ስንል በታላቅ ትህትና እና በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር ጥሪያችንን እናቀርባለን በመርሀግብራችንም ዘማሪ ዮሐንስ አግዛ እንግዶችን ነው መቅረት ያስቆጫል በፍፁም አይቀርም
https://t.me/Awude_wengel_media_21