ከ142 በላይ ንፁሃን በፋግታ ለኮማ ወረዳ ተጨፍጭፏል!
የብልፅግና አሸባሪ ሃይል ወደ አማራ ክልል ከገባ ጀምሮ በአንድ ወረዳ ብቻ ከ142 በላይ ንፁሃንን መጨፍጨፉን አረጋግጠናል። በትናንትናው ዕለት ብቻ ህፃናትን ጨምሮ ከ4 በላይ ንፁሃንን በአዊ ዞን ፋግታ ለኮማ ወረዳ የተጨፈጨፉ መሆኑን በአካል በመገኘት አረጋግጠናል። አማራን ሊያጠፋ የመጣን አሸባሪ ሃይ መደምሰስና ማሸነፍ ግድታ ነው።
መረጃው የአማራ ፋኖ በጎጃም ነው!