አላህ ሆይ! በአይን የማይታይ ፍጥረትህን ልከህ ሃያልነትህን አሳይተኸናል።
አላህ ሆይ! እኛም ደካማነታችን፣ አንተን አማፂነታችን፣ ወጀለኝነታችን አምነን ተፀፅተን ወደ አንተ ተመልሰናል።
አላህ ሆይ! እጅግ በጣም ሩኅሩኅና አዛኝ ምህረተ ብዙ በመሆንህ እንለምንሃለን ይቅር በለን፣ እዘንልን፣ በጥፋታችን ምክንያት ያመጣኸብንን በላዕ አንሳልን።🤲አሚን🤲