#ዱዓችን ለምን ይሁን ምላሽ ያጣው?
ኢብራሒም ኢብኑ አድሀም(ረሂመሁላህ) በበስራ ገበያ ሲያልፉ ሰዎች ተሰብስበው ወደሳቸው ከበቧቸውና እንዲህ አሏቸው፦
"ያ አባ ኢስሐቁ! ዱዓ አድርገን ዱዓችን ለምን ምላሽ አጣ?"
እሳቸውም ፦"ቀልባችሁ በአስር ነገሮች ሞታለች።" አሏቸው።
እነሱም፦"ምን ምንድ ናቸው?" ብለው ጠየቋቸው።
እሳቸውም፦
#አንደኛ 👉አላህን አውቃቹት።ሐቁን አልተወጣችሁም።
#ሁለተኛ 👉ነቢዩን (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንወዳለን ብላችሁ ሞገታችሁ፣ከዚያም ሱናውን ተዋችሁ።
#ሦስተኛ 👉ቁርኣንን አነበባችሁት ፣አልሰራችበትም።
#አራተኛ 👉የአላህን ፀጋ በልታችሁ ምስጋናውን አልተወጣችሁም።
#አምስተኛ 👉ሸይጣን ጠላታችነው ብላችሁ ከሱ ጋ ገጠማቹ።
#ስድስተኛ 👉ጀነት ሐቅ ናት ብላችሁ ለርሷ ሚሆን ስራ አልሰራችሁም።
#ሰባተኛ 👉የጀሀነም እሳት ሐቅ ነው ብላችሁ ለሷ የሚዳርጋችሁት ስራ አልተዋቹም።
#ስምንተኛ 👉ሞት ሐቅ ነው ብላችሁ ለሱ አልተሰናዳችሁም።
#ዘጠኝ 👉ከእንቅልፋቹ ነቅታቹ፣ የራሳችሁን ነውር ትታችሁ በሰዎች ነውር ተጠመዳችሁ።
#አስር 👉ሙታናችሁን ቀብራችሁ በነሱ አልተገሰፃችሁም።
"ጃሚዑል በያን አልዒልሚ ወፈድሊሂ"(2/12) t.me/africatvmeznagna