ዓይንጋዲ[New]🕎


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Quotes


“ውዴ ለእኔ በዓይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ እንደ አበባ እቅፍ ነው።”
— መኃልየ. 1፥14

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Quotes
Statistics
Posts filter
















ሰነፍ ፍቅር


"ሃሳብ ያለው ብቻ ነው አይደል ሚናገረው?"አሉ አባት"ኸረ ሁሉም ነው" ልጆቹ አልጎመጎሙ።የሰዎቹ እምነት እጅን በአፍ ያስጭናል እንደ ድግስ ወጥ ታዳሚውን ለማጥገብ የሚያንተከትኩት ፍቅር ተጨልፎ ተጨልፎ እየጣመ የጎረሱት ሰዎች አድናቆት እነ ጳውሎስ ዘንዳ ደርሶ ማመስገኛ ሆኗል።በመከራቸው መፅናታቸው ባመኑት እግዚአብሔር ስር ስለመስደዳቸው ማስረጃ ነው።
ውይይቱ ቀጥሏል ተራው ለ9ኙም የቤተሰቡ አባላት ተዘገነ እናት አሟቸው እሶፋው ላይ ጋደም ብለው ያደምጣሉ ዛሬ አስተያየት ያለመስጠት ህጋዊ ባለመብት ናቸው ።ወንድም ነው በተነበበው የተሰሎንቄ የመጀመሪያ 4 ምዕራፍ ላይ ሃሳብ በመስጠት የጀመረው እና እያለ ወረደ ኋላም አባት ተጠየቀ "ስለአንድ ቁጥር ድጋሚ?" ነገሩ እንብዛም አልተዋጠላቸውም ።የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት አይመቻቸው በልጆቻቸው ጉትጎታ መጀመራቸው ነው።የተረዱትን ለመግለፅ ሞከሩ እና ተራው ለመሪዋ ታላቅ ልጅ ተሰጠ ።ሰላምታው በንቀት መታለፉ ገርሟታል አንዳንድ የእግዚአብሔር ሃሳብ እንዲ በቸልታ ማድበስበሱ እየቆጫት እድሉ ደርሷት ያንን እስትተነት ጓጉታ ነበር እናም የእምነት ፣ተስፋ እና ፍቅራቸው መሰረት በክርስቶስ መሆናቸው እንደነበር እናም መመረጣቸውን በእነዚህ 3 ነገሮች ለዓለም እንዳረጋገጡ ተነተነች።በመሃል አባት የአቁሚ ምልክት አሳዩ እንደመከፋት ብላ የማጠቃለያ ሃሣብ ተናግራ አበቃች።እንዳበቃችም አባት በቁጣ" ነገር አታርዝሚ ሰዓቱንኮ ወሰድሽው።ተኝተው የነበሩት እናት ተከተሉ "ሲጀመር ይሄ ቅዳሜ እና እሁድ ነው መሆን ያለበት ተነስቼም እንዳልሰራራ ያዘኝ" "ቆይ ምንድነው ሰዓት ከሆነ መስተካከል ይችላል ወይስ አትፈልጉም?" " አልወጣንም ! በቃ እንፀልይ" "ቆይ አልጨረስኩም በሚቀጥለው ከቁጥር 5-7 ነው ሚሆነው።"ረዘም አርጊው ባሁኑ በጣም ጠልቀን ገባን" አሉ አባት። "እሱ አይደል እንዴ ሚፈለገው ጠለቅ ማለት"መለሰች።"የቃል ጥናት ጥቅስ ደግሞ " "እእእእ!?" "አዎ በቃል የሚያዝ" "ምንድነው ምንሸመድደው"አሉ አሁንም አባት " 1ተሰ 2-3 ቀጣይ ደግሞ እንዳልነው 5-7 " "አትደጋግሚ አንዴ ተናገሪ ጆሯችን ይሰማል" አሉ አሁንም አባት። "እንዴዴዴዴ ምንድነው ነገሩ አልፈለክም እንዴ ምን አመጣው ቁጣውን!?" "ምክንያቱም አርዝመሻል በቃ!" "እኛ ስራ ወለን ነው ምንመጣው ይደክመናል" "አንቺ እኮ አሳብ እንኳ አልሰጠሽም ተኝተሽ አልነበር እንዴ" "እስኪያቅ ቁጭ አልኳ ስራ ምሰራውን" "በኢየሱስ ስም" አለች የኘሮግራሙ መሪ ራሷን በመያዝ። " እሺ አበባ ፀልይ" " ማን እኔ?!" አባት በድንገት ጀመሩ " እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን .....

ሆስ






በአይንጋዲ ስም የከፈትን የነበረው ግሩፕ ባልታወቀ ሁኔታ ከእኛ ቁጥጥር ስር በመውጣቱ ትክክለኛ መልዕክታች የሚደርሳቹ በ አይንጋዲ channel ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።ግሩፑን leave በማድረግ ከቻናሉ በሚተላለፉልዎ መልዕክት ልቦን ይመግቡ።






ቅመም 🧄🌶️
ፀሃዩ የዘላለም ይመስላል።ደመናውም ቢሆን ማንም የሌለበት።ወረቀት !በስፋቱ ልክ መታጠፉ የት ይቀራል።መንገዱ ለራሱ አላፊ ፅኑ መስሎ በደረቱ ስንቱን ያራምዳል።ሰው ከስራ መመለሱ ነው።ሁሉም ጠዋት ከሸከፋት ቦርሳው ጋር ወደየቀዬው ያመራል።

አቤት መኮሳተር አንዳች ታላቅ ውድ ምስጢር በግምባሩ የያዘ ይመስል ከቋጠረበት አይፈታውም....ሰዉ......።ወደ ፂሆን የሚሮጥ ይመስላል አብዛኛው ግን ወደ ሲኦል።ቆይ እኔን ማንፈራጅ አረገኝ?በቃ ባለቤቱ መጣው ብሎ ቢሄድ መሬት ላይ ዘለልንባት አይደል? ባየን ፣በተያየን ፤ጉዱን ባበራበት ፤እንቅብ ስር እንደተገኘ በረሮ መግቢያ ነበር ምናጣው።

ከካደው እጀታ ትውልድ ዝንጋት ተቀበለ ከቸልተኞ ጓዳ አለማወቅን የጠገበ ትውልድ ተነሳ ውዝግቡ መለስ ሲል ደግሞ ሁሉም በየፊናው መዳንን ይፈለፍል ያዘ ።እንደራሱ ጥበብ በደመነፍስ ሚዛን እየለካ ፈርጅ ያዘ ፍትህ ሚሉት መለኪያ ለሁሉም እርሻ ሰጣቸው እና በለፀጉ ።በአይን ሳይሆን በልብ ይቀመሱ ጀመር።ሁሉም ይመሳሰላሉ ግን በቅመም አገባብ ተለያይተዋል።


ከሳራ እስከ ማርያም
“ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።”
— ሉቃስ 1፥38 the moment you accept God's word with out doubt ,it will start to happen .'መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።'
“ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።”
— ሉቃስ 1፥45
what makes merry blessed?
the answer is 'she just believed .
“ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥”
— ሉቃስ 1፥41
merry was filled with the holy spirit even her salutation imparts the holy spirit,she was really filled with the uncontrollable spirit of GOd,that spirit strengthens her flesh and makes her to expect the word till it becomes being .
by the way she was expecting something from nothing ,she have never have sex with a man but she was expecting baby jesus,she just believed .
there are some peoples who are told that something will happen but they have never did such kind of thing that brings the word in to being.just believe!
“For he hath regarded the low estate of his handmaiden: for, behold, from henceforth all generations shall call me blessed.”
— Luke 1:48 (KJV)
look Where she was at when the angle told her the message,but she believed .
I don't now where you are at currently but here is my message 'you are favoured' and the spirit of GOd will over shallows you.

don't put God in to humans frame,if he is the creator he is out of that if he creat a time is was there without time .he can rub what he write before, he can erase the cycle cause he created adam and eve with dust .
ገላትያ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
²⁹ እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
the moment merry was told that she was found favored in the eyes of God the next was filled with spirit.
when is the time we become favoured in the eyes of God?
“በዚያም ኢየሱስ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለም ሊቀ ካህናት የሆነው፥ ስለ እኛ ቀዳሚ ሆኖ ገባ።”
— ዕብራውያን 6፥20
እርሱ ፃድቅ ነበረ እሱ እንከን የለው፤ እሱ በኛ ምትክ ገባ፤ ታዲያ በልጁ በኩል ፀጋን አግኝተናል። ለዛነው ላገኘነው ርስ መያዣ አርጎ መንፈስ ቅዱስ የሰጠን።

“መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
— ሉቃስ 1፥35
“ሣራም በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፦ ካረጀሁ በኋላ በውኑ ፍትወት ይሆንልኛልን? ጌታዬም ፈጽሞ ሸምግሎአል።”
— ዘፍጥረት 18፥12
“አብርሃምም በግምባሩ ወደቀ፥ ሳቀም፥ በልቡም አለ፦ የመቶ ዓመት ሰው በውኑ ልጅ ይወልዳልን? ዘጠና ዓመት የሆናትም ሣራ ትወልዳለችን?”
— ዘፍጥረት 17፥17
የክርስቶስ የዘር ሃረግ የመጀመርያው ጫፍ እና የመጨረሻው ጫፍ.......ሰው በሳራ ምከንያት ሳቀ በማርያም ምክንያት ታላቅ ደስታ ሆነለት የሁለቱም ስጦታ ሰጪ ግን አብ ነበር።
“ሩትም፦ ወደምትሄጅበት እሄዳለሁና፥ በምታድሪበትም አድራለሁና እንድተውሽ ከአንቺም ዘንድ እንድመለስ አታስቸግሪኝ፤ ሕዝብሽ ሕዝቤ፥ አምላክሽም አምላኬ ይሆናል፤”
— ሩት 1፥16
“ሄደህ በሱሳ ያሉትን አይሁድ ሁሉ ሰብስብ፥ ለእኔም ጹሙ ሦስት ቀን ሌሊቱንና ቀኑን አትብሉም፥ አትጠጡም እኔና ደንገጥሮቼ ደግሞ እንዲሁ እንጾማለን፤ ምንም እንኳ ያለ ሕግ ቢሆን ወደ ንጉሡ እገባለሁ፤ ብጠፋም እጠፋለሁ።”
— አስቴር 4፥16






😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍


አቦይ
አካል ቀንድ አዉጥቶ ደም ሲያጥለቀልቀን
ስጋም ጠንቶ ብሶ ለጭቃ ሲለቀን
ያሰብነዉ ሲደርስ ነፍስ ቀርቶ ኋላ
የወልድነዉ በርሃብ መልሶ ሲበላ
ሳንሳሳ ስንቀር ላንዲቷ ነፍሳችን
ጊዜ ሲመነጭቅ ከድሜይት ካለችን
ያሳደግነዉ አጋም መልሶ ሲወጋን
ምንገባበት ታጣ አበዉ እኛስ ሰጋን
ሆስ


..................https://t.me/poem_4_lord/ከለታት አንድ ቀን ነዉ ሁሌ በማልፍበት የታክሲ መያዣ አቅጣጫዬ አካባቢ ያለ ትልቅ ቦይ ነበር እናም ዶፍ ሲዘንብ ይመስለኛል አንዲት ሴት ልጆቿን ያዛ በዛ ቦይ ዉስጥ ተሸሸገች ግንብ እና ከሲሚንቶ የተሰራ በመሆኑ አንዳች ዉሃ አያስገባም ነበር እናም ሳስተዉል በአካባቢዉ በተቃራኒ ቦታዎች ላይ ያሉትን ቀዳዶች በሸራ ደፍነዉ ቋሚ መኖርያም ያደረጓቸዉ ሰዎችም ነበሩ ግን አስፋልቱ ቦዮቹን የሚፈልግበት ደረጃ ላይ ሲደር መነሳታቸዉ አይቀሬ ነዉ ምክኒያቱም ቦዮች እንጂ መኖርያዎች ስላልሆኑ ማለት ነዉ።እናም በሰዉ ሂወትም እንዲ ያለዉ ነገር የተለመደ ነዉ እኛ የጌታ ሃሳብ ሚተላለፍን ሆነን ሳለ በኛ ዉስጥ ያስጠለልናቸዉ ከተፈጠርንበት አላማ ርቀን እንድንኖር አርገዉናል።እነዛን ምስኪን ሰዎች ማባረር ጭካኔ አይመስልም? ነገር ግን ትክክለኛዉም ነገር እሱ ነዉ።ሚመስለዉን እና የሆነዉ ነገር መለየት ግድ ነዉ።አዎ ቦዮቹ ላስፋልቱ ሁነኛ ነገር ናቸዉና ያስፈልጉታል።እናንተም ለጌታ ታስፈልጉታላቹ እናም ያስጠለላቹኋቸዉን ሁሉ አስወጡ ስጋ ቢሆን ሃሳብ ቢሆን ልማድ እና ሃጥያት ቢሆን እናት አባት ዘመድ ልጆች ቢሆኑ ለጌታ ታስፈልጉታላቹ እና ከልባቹ ይዉጡ ይንፈስበት ። ያኔ ዜማዉ መድገም መቻል እና ማስተማርም ትችላላቹ ።ባገራችንም ቆሎ ተማሪን ማተት ትችላላቹ ገዳም ርቆ ይሄዳል ዉሎዉ እዛ ምግቡ ቆሎ እንደሁሉም መሆን ሲችል ካዋከበዉ ፍላጎቱ የፈዘዘለትን ዜማ ከኪሱ ሊቀዳ ርቆ ይሄዳል።ራስን መካድ እሱ ነዉ።እንዲህ አለን ወንድም ሄርሞን በአንድ ወቅት ስለደቀ መዝሙር እያወጋን “now a days we are conforming what we are suppose to confront.”......... ከበኔበኩል መጽሃፍ ለቅምሻ

20 last posts shown.

147

subscribers
Channel statistics
Popular in the channel