What is Nihilism ብለን ብንነሳ ቀላሉ ገለጻ ይህ ነው.. the rejection of all religious and moral principles, in the belief that life is meaningless ሕይወት ትርጉም የለሽ እንደሆነ በማመን ሁሉንም ሃይማኖታዊ እና ሥነ ምግባራዊ መርሆች አለመቀበል። Nihilist የሆነ ሰው የኒሂሊዝም አማኝ ነው ትርጉሙም በጥሬው "nothingism/ምንም" ማለት ነው። በምንም ነገር አያምኑም ህይወት ትርጉም እንደሌለው መግለጽ እና ሁሉንም የሞራል እና የሃይማኖት እሴቶችን እንዲሁም የፖለቲካ እና ማህበራዊ ተቋማትን አንቅረው ይጥላሉ። ይህ ጉዳት አለው ለሚለው ጥያቄ ፅንሰ ሀሳብ ይነሳበት እንጂ personal Attitude ነው። በግላዊነት ላይ ያለ ማንኛውም አመላከከት ወይ መጥፎ ወይ ጥሩ አልያም 'ምንም' ሊሆን ይችላል።
ከላይ "What is Woman" በሚል መነሻ Nihilism ጠቅሼ አብራርቻለሁ። እኔ ግን ከዛ በላይ feminism ያስፈራኛል ምክንያቱም ምንም ከመሆን በላይ የተሳሳተ አመለካከትን የሙጥኝ ብሎ ስለያዘ ነው።
What is feminism¿ Quite simply°°
feminism is about all genders having equal rights and opportunities. It's about respecting diverse women's experiences, identities, knowledge and strengths, and striving to empower all women to realise their full rights.
እና ይህ የፌሚኒዝም እንቅስቃሴ የሴቶችን ማኀበራዊ ምርጫን በመዳሰስ በምዕራቡ ማህበረሰብ ላይ ለውጥ አምጥቷል። የበለጠ የትምህርት ተደራሽነትና ከወንዶች በበለጠ ክፍያ፤ የፍቺ ሂደቶችን የመጀመር መብት። እርግዝናን በተመለከተ የሴቶች የግል ውሳኔዎችን የመወሰን መብት (የወሊድ መከላከያ እና ፅንስ ማስወረድ ጨምሮ) ፌሚኒዝም የነዛው ፕሮፓጋንዳ ነበር።
የዚህ አብዮት ቀስቃሽ ማናት Mary Wollstonecraft በ1792 “A Vindication of the Rights of Woman” በሚል ርዕስ ባሳተመችው መፅሐፏ የመደብ እና የግል ንብረት በሴቶች ላይ የሚደርስ አድልኦ መሰረት ነው ስትል እና ይህ ክፍፍሎሽ ሴቶች ከወንዶች እኩል እንደሚያስፈልጋቸው በመግለጽ ቀስቅሳለች። ሴቶች የሚኖሩት ወንዶችን ለማስደሰት አይደለም ብላ ተቃውሞ አስነስታለች። ሴቶችና ወንዶች በትምህርት በሥራ እና በፖለቲካ እኩል ዕድል እንዲሰጣቸው ሐሳብ ደጋግማ አቅርባለች።ብዙዎችም የ feminist አስተሳሰብ መስራች አድርገው ይመለከቷታል።
ከዛ በኋላ ብዙዓነ እንስት ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል ወንዶችም አድምጠዋል። ነገር ግን የዚህ ሁሉ ትግል ውጤት እኩልነት አይመስለኝም። ለምን ቢባል ወንዶች በፈጠሩት አለም በሰሩት ቤት ሴቶች የይገባኛል ጥያቄ ብቻ ነው ያነሱት ማንሳት ብቻ ሳይሆን የተዋጉት። 'Why¿' means efficiency and effectiveness እናም ወንድ በፈጠረው '/የስራ ዘርፍ/ፖለቲካ /Nihilism/capitalism/socialism/ Feudalism ውስጥ እኩል የይገባኛል መብት ፌሚኒዝም ነው።
በርግጥ አብዮት አብዮት የሚሆነው ቀድሞ ያለውን ስርዓት ንዶ አዲስ ስርዓት ሲያመጣ ነው። ሚስስ ሜሪ ግን ያደረገችው ቀድሞ ባለው ስርዓት ላይ የስም ለውጥ ብቻ ነው።
በቀላሉ ምን መሰላችሁ ሴት እንደሴትነቷ ሳይሆን የእርሷ ተቃራኒ ጾታዋ የሚያደርገው አደርጋለሁ የሚል የብልጭታ ሀሳብ Touch of madness ነው 😂
What is feminism?
'እንደወንድ ለመሆን የምትጥር ሴት!'
@rasnflega