Forward from: ፈዋኢድ
🟢🟢አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዮች በሙሉ። እነሆ ይሄንን ስናበስሮት በታላቅ ደስታ ነው።
የሚሰጥበት ቀን፦
👌በሳምንት እሁድ እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 5:30 ድረስ።
ቦታው፦
🕌 ቦሌ ጃዕፈር ትልቁ መስጂድ
ደርሱ የሚሰጡን ኡስታዞች፦
🎤በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ (አቡ ዒምራን)ሐፊዘሁላህ
🎤በኡስታዝ ናሲር ሙሓመድ (አቡል ዓባስ)ሐፊዘሁላህ
የሚሰጡት የእዉቀት ዘርፎች፦
👉አቂዳ
👉ነሕው እና
👉 ሐዲስ
🌲🌲ከናንተ የሚጠበቀው በእነዚህ ኡስታዞች ጊዜን አመቻችቶ እውቀትን መቅሰም ብቻ ነው።