« ቁርዓን ያለው በላጭ ነት »
📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ ወቅታዊ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።
ሙሀደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️⤵️
👉በዚህ ወር ከቁርዐን ጋር ያለን ግንኙነት ማጠናከር እንዳለብን፤
👉ከቁርዓን ጋር ያለንን ግንኙነት ራሳችን መፈተሽ እንዳለብን፤
👉ቁርዐንን መቅራት ማስተንተንና በቁርዓን መስራት ያለው ደረጃ፤
⭕️ለየት ባለ መልኩ ደግሞ ሙሀደራው ላይ ከተወሱ ነጥቦች
👇👇
💥ዱዓ ያለው ደረጃ፤
💥በዚህ ወር ዱዓ ላይ መበርታት እንዳለብን፤
💥የተበደሉ ወንድሞች ዱዐ ማድረግ፣መታገስ እንዳለባቸው፤
💥ሙሲባ የደረሰባቸው ወንድሞችን ማገዝ፣መርዳት እንዳለብን፤
💥የጎዳና ኢፍጣር አዲስ መጤና ብዙ ሙኻለፋ ያለው ተግባር እንደሆነና ሙስሊሞች ከዚህ ተግባር እንዲርቁና ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰውበታል።
አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን።
🎤 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
🕌በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር
🗓 እሁድ፡- 01/08/2015 EC
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/12939