ዌብሳይት ዴቬሎፕመንት ስልጠና
በዚህ ኮርስ ዳይናሚክ የሆኑ ድረ-ገጾችን እንዴት መንደፍ፤ መስራት እና የሰራችሁትንም እንዴት መቆጣጠር እንደሚቻል ታያላችሁ።
በተጨማሪም ይህን ኮርስ ስትመዘገቡ የፍሪላንስ ስራዎችን ከቤታችሁ ሆናችሁ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምታዩ ይህ የሁለት ወር የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት ስልጠና ወሳኝ ነው።
⏳ፕሮግራም ርዝመት: 40 ሰዓት
🗓 በሳምንት 3 ቀናት
🎖 ኮርሱን መውሰዳችሁን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት
ስልጠናው በአካል እና በኦንላይን ነው የሚመቻቹን መርጣቹ መመዝገብ ትችላላቹ
ምዝገባ ጀምረናል!
አድራሻ ፡ ብስራተ ገብርኤል ላፋቶ ሞል - ፕሮ ኦፊስ ማሰልጠኛ ክፍል
በድህረገፃችን siltawi.com/training ላይ ወይም
0911 309125/ 0911 155051 ላይ ደውለው ይመዝገቡ።
ለማንኛውም ጥያቄ ወይም መረጃ በዚህ ያናግሩን