Ro-V Catering


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


We create unique & elegant events with heartfelt hospitality. We approach every occasion with creativity, passion & attention to detail.
CORPORATE ● BUFFET ● ONSIDE ● WEDDING
Making your Moment our Commitment!
📧 : order@ro-vcatering.com
📞 : +2519446262

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


Baga Ayyaana Irreechaa bara 2017 nagaan geessan!
እንኳን ለ2017 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!


🎁 የሮቪ ኬተሪንግ የጥቅምት ወር ተሸላሚ ባለ ልደት 🥳ማነው? 🎂

🥳ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!


🏢 ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


🏢 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ! 🎉
መልካም በዓል!

FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


🎉ቀጣይ ሰፕራይዝ የሚሆነው ባለልደት ማነው! 🎂

🥳የ ኤቫናን 1ኛ ዓመት ልደቷን በሚገርም ሁኔታ ሰፕራይዝ ሆናለች እናንተም ከጥቅምት 1 ጀምሮ እስከ 30 ድረስ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!

💬 ኮሜንቱ የሚዘጋው መስከረም 26 ነው።

🏢 ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ገጾቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


👑 መልካም አዲስ አመት 🎆

2016ን አባረን ወደ 2017 ገብተናል እኛ ደሞ ለናንተ መልካም የጤና እና የስራ አመት እንመኛለን፡፡

ሮቪ ኬተሪንግ እንደተለመደው ለደምበኞቹ ድንቅ እና የማይረሳ ዝግጅቶችን ከተወዳጅ ምግቦች አቅርቦት እስከ ማስዋብ ድረስ 🍾 በደመቀ ሁኔታ ድግሶችን በማዘጋጀት ላይ ነው። እርሶ የድግሶን ጣጣ ለኛ ጣሉት!

➖ ለሠርግ እና ለመልስ
➖ ለኒካ - ቀለበት
➖ ለልደት
➖ ለክርስትና
➖ የቤተሠብ ፕሮግራም እና የመስሪያ ቤት ዝግጅቶች
➖ ለእዝን ምግብ እና ለሌሎች በርካታ ዝግጅቶች ከልዩ ልዩ ጣፋጭ ምግቦቻችን ጋር 🍬 ባማረ መልኩ አሰናድተን የእርስዎን እና የእንግዶችዎን የማይረሱትን ቀን መፍጠር የሁል ጊዜ ስራችን ነው።

We Make your Moment our Commitment!
#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : ✅ @rovcateringet

🚩🚩🚩🚩 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩


የትኛውንም ፕሮግራሞ እንደናንተ በመሆን ከሙሉ መስተንግዶ፣ ዲኮሬሽን እና ድንቅ የምግብ ዝግጅት ጋር የማይረሳ ጊዜ መፍጠር ስራችን ነው፡፡

ልዩ ጥቅል አገልግሎቶቻችን፡
➡️ ሰርግ ዝግጅት እና መስተንግዶ
➡️ የልደት ፕሮግራሞች
➡️ ቢደገም የሚያስብል ብራይዳል ሻወር
➡️ የኮርፖሬት ዝግጅቶች

ከተሟላ የባለሙያ እና የምግብ አቅርቦት ጋር።

ልዩ ልዩ ጣፋጭ እና ጤናማ ምግቦችን ባማረ መልኩ አሰናድተን የእርስዎ እና የእንግዶችዎን የማይረሱትን ቀን እንፈጥራለን።

We Make your Moment our Commitment!

#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞 BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : @rovcatering_et


🎉 የድርጅቶን አንዳንድ ዝግጅቶች በሮቪ ኬተሪንግ ጣፋጭ ምግቦች ስኬት ያድርጉት!🔥

✔️ በቅርቡ ያሰናዳነውን ፕሮግራም በተመለከተ፣ የእንግዳዎቻቸውን እንከን የለሽ እና የማይረሳ ተሞክሮ የሚያረጋግጡ ግሩም የምግብ አገልግሎት እንሆ ➡️

ትላልቅ የመክፈቻ ፕሮግራሞች ወይም ማንኛውም የድርጅት ፕሮግራሞች ላይ ጥሩ መዓዛ ባላቸው ወጦች፤ በቀለማት ያሸበረቁ አትክልቶች፤ በጣፋጭ ክትፎች፤ ቆጮዎች እና እንጀራዎች የሞሉትን በዲኮር ድምቅ ያለ ዝግጅት ለእንግዶቾ በማቅረብ ለማስደመም ዝግጁ ኖት❓

➡️ እንግዲያውስ ይሄን አይተው ይመስክሩ። በእውነት ልዩ በሆነ አቀራረብ እና መስተንግዶአችን ይደመማሉ።
🗓 ይመልከቱ እና ዛሬውኑ እኛ ጋር ቀጠሮውን ይያዙ!

🔗ለማየት፡
https://www.youtube.com/watch?v=FAF5OG5m1WA

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🎁ሽልማቱ ለማን ደረሰ 🎂

ባለፈው ያዘጋጀነውን ሽልማት በቪድዮ እንደምታዩት ነሐሴ 19 ቀን ባለልደቱን የምንጋብዝበት ቀን ሆኑዋል ላሸነፈው ሰው በውስጥ መልእክት እንልካለን፡፡ የመጀመሪያ እንደመሆኑ በጊዜ እጥረት ምክንያት በሰዓቱ ሳናካሄደው ቀርተናል ቀጣይ እንደዚህው ተመሳሳይ ሽልማት ስለሚኖር ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎም የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ተቸላሚ ይሁኑ!

ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


🎁 የመጨረሻ ቀን ነገ ነሐሴ 15 ነው 🎂

ቀኑ ሳያልፍ ቶሎ እድሉን ተጠቀሙበት እስከ መስከረም መጀመሪያ ማለትም በዚህ ወር ውስጥ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ 🎉 ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት 💬 መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ 🎂 ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!

ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


🎁 የሮቪ ኬተሪንግ የዚህ ወር ተሸላሚ ባለ ልደት 🥳ማነው? 🎂

እስከ መስከረም መጀመሪያ ማለትም በዚህ ወር ውስጥ ልደታቸውን የሚያከብሩ ወዳጅ ጓደኛ ካላቹ 🎉 ይሄ ሽልማት ለናንተ ነው ከታች በምታዪት ኮመንት 💬 መጽጫ ላይ የልደት ቀናቸውን በመጻፍ ብቻ በልደታቸው ቀን ከናንተጋ በመሆን ደረጃውን የጠበቀ ቶርታ ኬክ 🎂 ባአሉበት ቦታ ይዘን ሄደን ሰርፕራይዝ እናደርጋቸዋለን ☄️
ተሸላሚ ለመሆን ከእርሶ የሚጠበቀው ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን መከተል እና ፖስቶቻችንን ማጋራት ብቻ!


ሮቪ ኬተሪንግ ለተለያዩ ፕሮግራሞቻችሁ
➡️ አገልግል እና ቡፌ በጥራት እናቀርባለን!
በደስታ እና በሀዘኖ ሁሌም ከጎኖ ነን።

📞 +251 944626262 / 944636363
📍6 ኪሎ ፡ አልጄሪያ መንገድ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


ሽልማቶችን ይዘን ከተፍ ብለናል 👍

የተለያዪ ሽልማቶችን🎁 ለናንተ ውድ ተከታዮቻንን አዘጋጅተን ጨርሰናል፡፡

ተሸላሚ ለመሆን ከእርስዎም የሚጠበቀው ይፋዊ☄️ የማሕበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ተቸላሚ ይሁኑ!

📞 +251 944626262 / 944636363
📍ቦሌ ብራስ

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


💐 ድንቅ ባለ አምስት ኮከብ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የቡፌ ሰርግ ከባህላዊ ውበት ጋር 🔥

✔️ የኢትዮጵያ ፊውዥን ከዘመናዊ ውበት ጋር በሮቪ ኬተሪንግ ➡️

ጥሩ መዓዛ ባላቸው ወጦች፤ በቀለማት ያሸበረቁ አትክልቶች፤ በጣፋጭ ክትፎች፤ ቆጮዎች እና እንጀራዎች የሞሉትን በዲኮር ድምቅ ያለ ዝግጅት ለፕሮግራሞ ይፈልጋሉ።

እንግዲያውስ ይሄን አይተው ይመስክሩ። በእውነት ልዩ በሆነ አቀራረብ እና መስተንግዶአችን ይደመማሉ።

🗓 ይመልከቱ እና ቀጠሮውን ይያዙ! 😌

🔗ለማየት፡
https://www.youtube.com/watch?v=s8_JwhFqb3g

በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
FB | Insta | @rovcatering' rel='nofollow'>YouTube | @rovcatering' rel='nofollow'>Tiktok


በነጻ 600ሺ ብር የሚያወጣ የጫጉላ ሽርሽር

እንዴት ነው ይሄን እድል የማገኘው?

ከናንተ የሚጠበቀው የሰርግ ድግሶን ከ ሮቪ ኬተሪንግ ጋር ማቀድ ብቻ ነው፡፡

እናንተ ፍቅራቹ ላይ አተኩሩ እኛ ወጪውን ሙሉ በሙሉ ሸፍነን ወደ ማልዲቬስ፣ ዱባይ ወይም ታይላንድ ለ 3ቀን ሙሉ የማይረሳ ጊዜ እንዲያሳልፋሉ እናረጋለን፡፡

📅 ቀጠሮዎን አሁን ይያዙ! ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ ቶሎ ይመዝገቡ ።

ይህን አስደሳች እድል ለሌሎች ማጋራቶን እንዳይረሱ

📞 +251 944626262 / 944636363
📍Bole Brass፣ Ro-V House of Grill

ተከታዮቻችን ሌሎች ሽልማት የሚያስገኙ በርካታ እድሎች ይዘን ስለምንመጣ ቻናላችንን በመከተል እና ሼር በማረግ ይጠብቁን!


የሠርግ ዝግጅቶ ድንቅ እና የማይረሳ ለማረግ አስበዋል ❓
🔻 እጥር ምጥን ያለ ሰርግ ሆነ የተቀናጣ ምንም አይጨነቁ እኛ ጉዳዮን እንደራሳችን ቆጥረን ድምቅ ባለ አቀራረብ እና በሚያስደንቅ የምግብ ዝግጅት እናስውብሎታለን! 🎂

🍰✨ ከተወዳጅ ምግቦች አቅርቦት እስከ ማስዋብ ድረስ የሰርግዎን ቀን የበለጠ የማይረሳ እናደርገዋለን። በተጨማሪም ደረጃቸውን የጠበቁ ምግቦች ከሙሉ እቃ እና ድንቅ መስተንግዶ ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ። 💍🥂

ልዩ ልዩ ጣፋጭ ምግቦችን ባማረ መልኩ አሰናድተን የእርስዎ እና የእንግዶችዎን የማይረሱትን ቀን መፍጠር የሁል ጊዜ ስራችን ነው ።

We Make your Moment our Commitment!
#wedding #corporate_event #birthday #family_gathering #chefs

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞 BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : @rovcatering_et


Whether you're planning a #wedding, a #corporate_event, #birthday, or a #family_gathering, our team of experienced #chefs will work with you to create a menu that perfectly reflects your taste and style.
We use only the freshest ingredients and prepare everything from scratch, ensuring that your food is not only #delicious but also visually #stunning.

🍛 We also offer a wide variety of dietary restrictions, so everyone can enjoy our food. 🍢

But our food is just the first step in creating a memorable event. We also offer a wide range of services to make your event run smoothly, including:
🔖 Venue finding
🔖 Table and chair rentals
🔖 Floral arrangements
🔖 Staffing
🔖 Entertainment

We're passionate about food and making our clients happy. We're confident that we can create an event that you and your guests will never forget.

Ro-V Catering Making your Moment our Commitment!

📧 MAIL: book@ro-vcatering.com
📞 BOOKING: +251944626262 / +251944636363
__
JOIN US : @rovcatering_et


Forward from: ESM APP
ፊልሙ ይለቀቅ
እስቲ ንገሩን
ክፍል 6

5.8k 0 4 60 124

ጆይን በሉ
❤❤❤


ልጄስ ድራማ ተመችቶቹአል በ Emoji ግለፁ እስቲ 😍😘❤😀😁😀😂😭😅😄😆😃🙁😲😕😔


ኢሄ ትክክለው ነው እስቲ መልሱ ልቀቅልን ያላችሁ በሙሉ
ኮመንት


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🇪🇹🍿ልጄስ ተከታታይ ድራማ 🍿🇪🇹

➠ Titlle: ልጄስ? ከፍል 6
➠ Quality : HD | በሙሉ ጥራት
➠ Size : 103.7 MB
➠ Channel :
@lijes_Dram
➠ Group :
@lijes_Dram
━━━━━━━━━━━━━━━━━━

15.2k 0 138 24 203
20 last posts shown.