#ፍታዋ2
#ጥያቄ:-
#በተራዊህ #ሰላት ውስጥ ኢማሙን ለመከተል በማለት #ማእሙሞች [ከኋላ የሚሰግዱት] #ቁርአን📖 #መያዛቸው እንዴት ይታያል?
#መልስ:-
🔰ለዚህ #አላማ ብሎ #ቁርአንን📖 #መያዝ ሱናን #መፃረር ነው። ይህም በተለያየ መልኩ ነው፦
1⃣.ኛ በቂያም [ በመቆም ] ላይ ሰውየው #ቀኝ #እጁን #ግራ #እጁ ላይ ማድረጉ ይቀርበታል።
2⃣.ኛ አስፈላጊ ላልሆነ #እንቅስቃሴዎች ይዳረጋል። እነርሱም ለምሳሌ #ቁርአንን #መክፈት፣ #መዝጋት፣ #በብብት_ስር ወይም #በኪስ ማድረግና የመሳሰሉት ናቸው።
3⃣.ኛ እንዚህ እንቅስቃሴዎች የሰጋጁን #ትኩረት ይስባሉ።
4⃣.ኛ ሰጋጁ #የሱጁድን ቦታ መመልከቱ ያመልጠዋል። አብዛኛዎች #ዑለሞች እንደሚሉት ደግሞ በሰላት ጊዜ የሱጁድን ቦታ መመልከት #በላጭ #ሱና ነው።
5⃣.ኛ ይህን የሚያደርግ [ቁርአን የሚይዝ] ሰው ልቡ ወደ ሌላ ቦታ ካሰበ ሶላት ውስጥ መሆኑንም #ሊረሳ ይችላል። በአንፃሩ ቀኝ እጁን ግራ እጁ ላይ አድርጎና አንገቱን ሰብሮ ወደ ስጁድ ቦታ እየተመለከተ #በኩሹዕ ከቆመ ግን ልቡን ለመሰብሰብና ከኢማም ኋላ ሆኖ በመስገድ ላይ መሆኑን ለማስታወስ በጣም ቅርብ ነው።
✉️ #ወላሁ_አዕለም
ምንጭ:-
[📚 فتاوا لفضيلت الشيك محمد صالح العثمين📚 ]
۩ ✨•━━━ ✽ • ✽ ━━━•✨ ۩
【 @sebil_tube 】
╚════•| ✿ |•════╝
◢ 【 @sebil_tube】 ◤
╚═━━━══•| ✿ |•═━━═══╝