አል-ኢሕሳን ቂራአት ሴንተር


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የአል-ኢሕሳን ቂራአት ማእከል በቀደምት መልካም አበዎች ግንዛቤ ላይ የተመረኮዙየተለያዩ የኪታብ ደርሶች፣ ሙሐዶራዎች፣ አስፈላጊ የሆኑ ኢስላማዊ መልእክቶች የሚተላለፉበት የቴሌግራም ቻናል ነው። t.me/selef

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አስደሳች ዜና

እነሆ የተውሂድ መርከዝ የቦታ ግዥ ክፍያ ለማጠናቀቅ የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል።

"የሱና ሰዎች ስብስብ ግሩፕ" ለሃገር አቀፍ መነሻ ሆኖ የሚያገለግል አዲስ አበባ ላይ ተውሒድ መርከዝን ለመገንባት የቦታ ግዥ ፈፅመን የመዋጮ ርብርብ እያደረግን እንገኛለን።

እስካሁን በተደረገው ርብርብ የቦታውን ግዥ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ ብር) ብቻ ይቀረናል።

የዚህን መርከዝ እውን መሆን በጉጉት የምንጠብቅ 3000 (ሶስት ሺ) ወንድም እና እህቶች መቶ መቶ ብር ብንለግስ በአጭር ቀን ውስጥ መሸፈን እንችላለን።

የአላህ ባሪያዎች ሆይ ከልቦለዳቸው የማይናገሩት ነብዩ ሶለለሁ ዓለይሂ ወሰለም "የወፍ ጎጆ ያህል ወይም ከዛ ያነሰ መስጊድ የገነባ ሰው አላህ በጀነት ውስጥ ቤት ይገነባለታል" ብለዋል ምን አልባት ዛሬ እንደ ቀላል በለገስናት 100 ብር ሳቢያ አላህ አስፈሪ ከሆነው የጀሀነም እሳት ነፃ ሊያወጣን ይችላል።

ስለዚህ የዚህ መርከዝ እውን መሆን ከልባችን በጉጉት የምንጠብቅ ወንድም እና እህቶች መቶ መቶ ብር ብቻ በመለገስ የዘመቻው አካል እንድትሆኑ ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን።

የሱና ሰዎች ስብስብ ግሩፕ

➧የአካውንት ቁጥር
1000329889789
የአካውንት ባለቤት ስም
𝐉𝐞𝐦𝐚𝐥 𝐍𝐞𝐠𝐚𝐬𝐡 𝐀𝐧𝐝 𝐀𝐰𝐨𝐥 𝐒𝐡𝐞𝐦𝐬𝐞𝐝𝐢𝐧
ቅርጫፍ : 𝐓𝐞𝐪𝐰𝐚 𝐁𝐫𝐚𝐧𝐜𝐡
http://t.me/sunnacom


#በዚህ_ግሩፕ
የኡስታዝ ነስረዲን መሀመድን
✔ የተለያዩ የኪታብ ሪከርዶች
✔ ሙሃደራዎች እና ሌሎች ተያያዥ ምክሮችን እንለቃለን
✔ በተጨማሪም ንፁህ ፍላሽ ወይም ሜሞሪ ይዘው ከመጡ
#በነፃ_እንጭንለዎታለን
Call us 0911397170
✔የግሩፑ አላማ ትክክለኛ የአህሉሱናህ ወልጀማዓ አቂዳ፣መንሀጅን እና አዳብን ማስተማር ነው።



T.me/OustazNesredinMuhammed




Forward from: የኡስታዝ ነስረዲን መሀመድ ትምህርቶች(Official)
አዲስ የተጀመረው ኪታብ በኡዝታዝ ነስረድን መሀመድ
የሼይኽ ሱለይማን አሩ ሐይኒ (ሀፊዘሁሏህ ጀሚዓን)
























Forward from: የኡስታዝ ነስረዲን መሀመድ ትምህርቶች(Official)
ከክፍል 1–6👇👇👇👇

MP3 የሆነው የኪታቡ ክፍል 3 ነው


#በዚህ_ግሩፕ
የኡስታዝ ነስረዲን መሀመድ
✔ የተለያዩ የኪታብ ሪከርዶች
✔ ሙሃደራዎች
እንድሁም ሌሎች ተያያዥ ምክሮችን እንለቃለን
✔ እንድሁም ንፁህ ፍለሽ ወይም ሚሞሪ ይዘው ከመጡ
#በነፃ_እንጭንለዎታለን
Call us 0911397170
✔የግሩፑ አላማ ትክክለኛ የአህለሱናህ ወልጀማዓ አቂዳም ሆነ መንሀጅን እንድሁም አዳብን ለማስተማር የተከፈተ ነው



T.me/OustazNesredinMuhammed


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
➧ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
➲ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር

➾ ክፍል ዘጠኝ-➒-

➻ምዕራፍ ሶስት

➾ ሲፋቱል ሑሩፍ -የፊደላቶች ባሕሪ- (صِفَات الْحُرُوف) በምስል
ተቃራኒ የሌላቸው የፊደላት ባህሪያት
የቀጠለ..
➧³-አል ሊን
➧⁴-አል ኢንሒራፍ
➧⁵-አት ቲክራር
➧⁶-አት ተፈሺ
➧⁷-አል ኢስቲጧላህ
➧⁸-አል ጉናህ...
ስለነዚህ የፊደላ ባህሪ ከተግባር ጋር አቆራኝቶ የሚያብራራልን ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ
ደርሱን ስታደምጡ ማስታወሻ እየፃፋቹ ብትከታተሉ ይበልጥ 🖋📝 _📒 ተጠቃሚ ትሆናላችሁ إن شاء الله


➲ኢኽላስ ዩቲዩብ➘➘
➻https://youtu.be/2DH4p64iqxs

➻ክፍል ስምንትን-➑- ለማግኘት➷➷
https://t.me/Tejwidbich/1039

🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
➻ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር

➾ ክፍል ስድስት-➏-

➻መኻሪጀል ሑሩፍ የፊደላቶች መውጫ ቦታ በምስል ከተግባር ጋር አቆራኝቶ የሚያብራራልን በምላስ የሚወጡ ሐርፎች የመጨረሻ ክፍል ከማጠቃለያ ጋር ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ

➲ኢኽላስ ዩቲዩብ➘➘
➻https://youtu.be/VIAGOZXwNmQ

ክፍል አምስትን-❺- ለማግኘት➷➷➷
https://t.me/Tejwidbich/973

🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ


Forward from: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ»
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ኑ ቁርአን በተጅዊድ እንማማር
ተጅዊድ በአማርኛ ቁርአንን ሀቁን ጠብቀን አሳምረን ለመቅራት ማወቅ ያለብን ህግጋቶችን እንማማር

➾ ክፍል ሶስት ➂

➧ምዕራፍ ሁለት
መኻሪጀል ሑሩፍ የፊደላቶች መውጫ ቦታ የሚያብራራልን ክፍል ይከታተሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ በአላህ ፍቃድ

ክፍል ሁለት ➁ ለማግኘት➷➷➷
https://t.me/Tejwidbich/942

🎙ወንድማቹህ አቡ ዒያድ

20 last posts shown.

762

subscribers
Channel statistics