ﺣُﺴﻦ _ﺍﻟﺨﺎﺗﻤﺔ:
መጨረሻ / ፍፃሜ ማማር
- ﻗﺎﻝ ﺍﻟﺸﻴﺦ ﻣﺤﻤﺪ ﺑﻦ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻟﻌﺜﻴﻤﻴﻦ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ:
ﻟﻴﺲ ﺍﻟﻤﻘﺼﻮﺩ ﻣﻦ ﺣﺴﻦ ﺍﻟﺨﺎﺗﻤﺔ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕ ﻭ ﺃﻧﺖ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺠﺪ ﺃﻭ ﻋﻠﻰ ﺳﺠﺎﺩﺓ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﺃﻭ ﺗﻤﻮﺕ ﻭ ﺍﻟﻤﺼﺤﻒ ﺑﻴﻦ ﻳﺪﻳﻚ .
ﻓﻘﺪ ﻣﺎﺕ ﺧﻴﺮ ﺍﻟﺒﺮﻳﺔ ﺟﻤﻌﺎﺀ ﻭ ﻫﻮ ﻋﻠﻰ ﻓﺮﺍﺷﻪ.
ታላቁ አሊም ሸይኽ ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ :–
መጨረሻ / ፍፃሜ / ማማር ማለት: መስጂድ ላይ መሞትህ፣ ወይም መስገጃ ቦታ ላይ መሞትህ፣ ወይም ቁርአን በእጅህ ላይ እያለ መሞትህ አይደለም የሚፈለግበት። በርግጥ የፉጡራን ሁሉ ምርጦች የሆኑት ቡዙ ሶሀቦች ፍራሻቸው ላይ እያሉ ሞተዋል።
ﻣﺎﺕ ﺻﺪﻳﻘُﻪ ﺍﻟﺼﺪﻳﻖُ ﺃﺑﻮ ﺑﻜﺮ ﻭ ﻫﻮ ﺧﻴﺮُ ﺍﻟﺼﺤﺎﺑﺔ ﻋﻠﻰ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻣﺎﺕ ﺧﺎﻟﺪ ﺑﻦ ﺍﻟﻮﻟﻴﺪ ﻋﻠﻰ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻭ ﻫﻮ ﺍﻟﻤﻠﻘﺐ ﺑﺴﻴﻒ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﻤﺴﻠﻮﻝ.
١٠٠ ﻣﻌﺮﻛﺔ ﻭ ﻟﻢ ﻳﺨﺴﺮ ﺃﻳﺎً ﻣﻨﻬﺎ.
እውነተኛው የመልክተኛውﷺ ጓደኛ አቡ በክር ከሱሀቦች ሁሉ በላጭ የሆነው ፍራሹ ላይ ሞቷል።
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ رضي الله عنهየተመዘዘ የአሏህ ሰይፍ በመባል የተሰየመው.100 ዘመቻዎችን በመሳተፍ አንድም ያልከሰረው ኻሊድرضي الله عنه
ፍራሹ ላይ ሞቷል።
– ﻭ ﻟﻜِﻦَّ ﺣُﺴْﻦَ ﺍﻟﺨﺎﺗﻤﺔ :
ነገር ግን ያማረ ፍፅሜ ማለት
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﻭ ﺃﻧﺖ ﺑﺮﻱﺀٌ ﻣﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ.
ከ ሺርክ ነፃ ሁነህ መሞትህ
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﻭ ﺃﻧﺖ ﺑﺮﻱﺀٌ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻔﺎﻕ.
ከ ኒፋቅ ነፃ ሁነህ መሞትህ
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﻭ ﺃﻧﺖ ﻣﻔﺎﺭﻕٌ ﻟﻠﻤﺒﺘﺪﻋﺔ ﺑﺮﻱﺀٌ ﻣﻦ ﻛﻞ ﺑﺪعة.
ከቢድአ እና ከባለቤቶቹ ነፃ ሁነህና የተለየህ ሁነህ ልትሞትነው።
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﻭ ﺃﻧﺖ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻜﺘﺎﺏ ﻭ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻭ ﻣﺆﻣﻦٌ ﺑﻤﺎ ﺟﺎﺀ ﻓﻴﻬﻤﺎ ﺩﻭﻥ ﺗﺄﻭﻳﻞ.
ምንም ሳታዛባ በቁርአንናበሀዲስ ላይ እና በሁለቱም በመጣ ነገር ላይ አምነህ ልትሞት ነው።
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﻭ ﺃﻧﺖ ﺧﻔﻴﻒُ ﺍﻟﺤﻤﻞ ﻣﻦ ﺩﻣﺎﺀ ﺍﻟﻤﺴﻠﻤﻴﻦ ﻭ ﺃﻣﻮﺍﻟِﻬﻢ ﻭ ﺃﻋﺮﺍﺿِﻬﻢ ، ﻣﺆﺩﻳﺎً ﺣﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻚ ﻭ ﺣﻖ ﻋﺒﺎﺩﻩ
ﻋﻠﻴﻚ .
ከሙስሊሞች ሂወት፣ንብረቶች፣ከክብሮቻቸው ሸክምህ አነስተኛ ሁኖ እና ባአንተ ላይ ያለብህን የአሏህን ሀቅና የባሮችን ሀቅ ያደረስክ ሁነህ ልትሞት ነው።
•✓ ﺃﻥ ﺗﻤﻮﺕَ ﺳﻠﻴﻢَ ﺍﻟﻘﻠﺐ ﻃﺎﻫﺮَ ﺍﻟﻨﻮﺍﻳﺎ ﻭ ﺣَﺴَﻦَ ﺍﻷﺧﻼﻕ ؛ ﻻ ﺗﺤﻤﻞُ ﻏﻼً ﻭ ﻻ ﺣﻘﺪﺍً ﻭ ﻻ ﺿﻐﻴﻨﺔً ﻟﻤﺴﻠﻢ.
ሀሳበ ንፁህ፣ያማረ ባህሪ፣ ቂምን፣ምቀኝነትንና ብርቱ ጠላትነትን ለሙስሊም የማትሸከም ሁነህ ልትሞት ነው።
•✓ ﺃﻥ ﺗﺼﻠﻲ ﺧﻤﺴَﻚَ ﻓﻲ ﻭﻗﺘﻬﺎ ﻣﻊ ﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ ﻟﻤﻦ ﻟﻬﻢ ﺣﻖُّ ﺍﻟﺠﻤﺎﻋﺔ ﻭ ﺗﺆﺩﻱ ﻣﺎ ﺍﻓﺘﺮﺿﻪ ﺍﻟﻠﻪُ ﻋﻠﻴﻚ.
ግዴታ/ፈርድ ሶላትህን በወቅቱ የጀመአን ሀቅ ከጠበቁት ጋር በጀመአ መስገድና አሏህ ባንተ ላይ ግዴታ ያደረገብህን ልትፈፅም ነው።
ﻟﻠﻬﻢ ﺃَﺣﺴﻦْ ﻋﺎﻗﺒﺘَﻨﺎ ﻓﻲ ﺍﻷﻣﻮﺭ ﻛﻠِّﻬﺎ ﻭ ﺃﺟﺮْﻧﺎ ﻣﻦ ﺧﺰﻱ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻭ ﻋﺬﺍﺏِ ﺍﻵﺧﺮﺓ .
ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃَﺣﺴﻦْ ﺧﺎﺗﻤﺘَﻨﺎ ﻭ ﺭﺩَّﻧﺎ ﺇﻟﻴﻚ ﻣﺮﺩﺍً ﺟﻤﻴﻼً ﻏﻴﺮ ﻣﺨﺰٍ ﻭ ﻻ ﻓﺎﺿﺢٍ·
አሏህ ሆይ በነገራቶች ሁሉ መጨረሻችንን አሳምርልን።
ከዱንያ ትካዜና ከ አኺራ ቅጣት ጠብቀን።
አሏህ ሆይ መቋጫችንን አንተ አሳምርልን።
ወደ አንተም መልካም የሆነን አስተካዥናአዋራጅ ያልሆነን መመለስን መልሰን.
- [ ﻓﺘﺎﻭﻯ ﻧﻮﺭ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺪﺭﺏ ]
📝 አቡ ጃቢር ሙሐመድ
ወደ ቻናሉ👇 ለመቀላቀል 👇ከፈለጉ👇
t.me/selefiyadawabechagni
አስተያየታችሁን 👇ወይም 👇እርማታችሁን👇
t.me/selefiyadawabechagnibot
ይፃፉልን። ይላኩልን