Forward from: Muhammed Mekonn
➶ ለኔ ደግሞ ይሄ ሰው ያልገረመው ይገርመኛል።
🏝 ጉድኮ ነው!
🏖 عجبا من رجل غطى سيارته خوفا من "الخدش" ولم يغطي زوجته وابنته خوفا من "الله"
🏖 የሚገርመው ወንድ፦ መኪናውን 🚌 «መቦጫጨሩን» ፈርቶ ⛱ ይሸፍናል። ሚስቱን እና ሴት ልጁን ግን «አላህን» ፈርቶ አይሸፍንም!
🚦 አይገርምም!? ከመኪናዋ በላይ አሳሳቢው የሴት ልጅ ጉዳይ ነው። መኪናው ቢቦጫጨር የሚያጋጥመው ክስረት ሴት ልጅ ተራቁታ ከሚመጣባት ክስረት ጋር የሚነፃፀር አይደለም።
🚦 በተመሳሳይ መኪናው ተሸፍኖ የሚገኘው ጥቅም እና ሴት ልጅ ተሸፍና የሚመጣው ጥቅም ምንም አይገናኝም።
👉 የሚያሳዝነው ግን የአብዛኛው ትኩረት የሚያደርገው ለዝቅተኛው ነገር ነው። ይህም አስተሳሰባችን ዝቅ ማለቱን ጠቋሚ ነው።
🔎 በተጨማሪም መኪና በመሸፈን ሚስቱና ሴት ልጁን እንዲራቆቱ የፈቀደ ወንድ የመኪናዋን ክብር ከሴቶች በላይ በማድረግ እና የሴቶችን ክብር ከመኪናው ዝቅ በማድረግ ለሴቶች ትኩረት እንደሌለው በሁኔታው መስክሯል። የመኪናውን መቦጫጨር ከአላህ የበለጠ እንደሚፈራም በሁኔታዊ ንግግሩ ተናዟል።
🏝 እህቴ ሆይ! እሱ መኪናውን እየሸፋፈነ አንቺን ዝምምም ካለሽ አንቺ ተሸፈኚ ምክንያቱም አንቺ በተራ ቁስ የምትለኪ ሳትሆኚ ማንም የማይወዳደርሽ ጀግና ነሽና።
🚥 በነገራችን ላይ ሴት ልጅ የግለሰብ እንጂ የማህበረሰብ አይደለችም። መኪና ግን የግለሰብም የማህመረሰብም መሆን ትችላለች። ስለዚህ ቅድሚያ መሸፈን ያለባት የግለሰብ የሆነችው ሴት ልጅ ነች
💬 ጨ ር ሻ ለ ሁ ።
📝 አቡ ዒምራን
🏝 ••⇣⇣. 🏖 ••⇣⇣
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞. ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy