Forward from: Dotcom TV Show
የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ስራ የቀበሌውን ነዋሪዎች የመብራት ሀይል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡
በቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው ተማሪ አደን ሁሴን የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን የከብቶች አዛባ እና የተለያዩ እንሰሶች አይነ ምድርን በማደባለቅ ባዮጋዛ በማዘጋጀት እንዲሁም ሽቦ እና ፕላስቲክን በመጠቀም የኤሌክትሪክ ሀይል ማንጨት ችሏል፡፡
በዚህም ከራሱ አልፎ ለ16 የቀበሌው አባወራዎች መስመር በመዘርጋት የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ አድርጓቸዋል፡፡
በአካባቢው የሚከናወነውን የባዮ ጋዝ አሰራር መነሻ በማድረግ እና የራሱን የፈጠራ ችሎታ በማከል ውጤታማ ስራ ማከናወን መቻሉን ተማሪ አደን ለኦቢኤን ገልጧል፡፡
ተማሪው ካናወነው የፈጠራ ስራ በወር 1600 ብር ገቢ እያገኘ እንደሆነም ተናግሯል፡፡
የተማሪ አደን ወላጅ እናት ወ/ሮ መሱ ሁሴን አደን ስድስተኛ ልጃቸው ሲሆን ከልጅነቱም ነገሮችን የመመራመር እና አዲስ ነገሮች የመፍጠር ዝንባሌ እንደነበረው ገልጠዋል፡፡
የዞኑ የውሀ እና ኢነርጂ ፅ/ቤትም ለፈጠራ ስራዎች የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ጨምሮ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደር አረጋጧል ሲል ኦቢኤን ነው የዘገበው።
ይህ መረጃ ጠቃሚ ከመሰላችሁ #ሼር_ማድረግ_አትርሱ
የዩቲዩብ ቻነሌን ይቀላቀሉ 👇
https://m.youtube.com/channel/UCPeUyORyXZ9tLL7okpkmETQ