#TeamEthiopia #BerlinMarathon
#ኢትዮጵያ #በርሊንማራቶን
🇪🇹 በጀርመኗ በርሊን ከተማ በተደረገው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆነዋል።
🏃♀በሴቶች ማራቶን የመጀመሪያ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ጎትይቶም ገብረ ስላሴ በአሸናፊነት አጠናቃለች።
🏃♂አትሌት ጉዬ አዶላ ከወንዶች በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ትልቅ ግምት አግኝቶ የነበረው ቀነኒሳ በቀለ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
@sport_247