ሰው ሰብስቦ የተራዊህ ሰላትን መስጂድ ውስጥ መስገድን ከሰይዱና ዑመር ወስዶ ከሰይዱና ዑመር የመጣውን 20 ረከአ ቢድዐ ነው ማለት አይጋጭምን ???
አልባኒያንስ መልሱልን
✍ ተራዊህ ከስምንት ረከዐ መጨመር አይቻልም ብለው በየመስጂዱ ስምንት የሚሰግዱትን ጠይቋቸው
فائدة من شيخ بلال وجرا
አልባኒያንስ መልሱልን
✍ ተራዊህ ከስምንት ረከዐ መጨመር አይቻልም ብለው በየመስጂዱ ስምንት የሚሰግዱትን ጠይቋቸው
فائدة من شيخ بلال وجرا