#አንተ_እድለ_ቢስ!
1- እድሌ ጠማማ ባይሆን ኖሮ፤
2- ጊዜው ጥሩ ቢሆን ኖሮ….
3- ጥሩ ትምህርት ቤት ብማር ኖሮ፤
4- ጥሩ ጓደኞች ቢኖሩኝ ኖሮ፣
5- ጥሩ ሚስት/ባል ባገኝ ኖሮ
6- እዚህ ሀገር ባልወለድ ኖሮ፣
7- ወላጆቼ በደምብ ተንከባክበው ቢያሳድጉኝ ኖሮ
የኖሮ መአት አካውንትህን በብር
አንተን በደስታ አይሞላልህም!
አዲሱ የዴል ካርኔጊ #ሕይወት_ቀላል_ናት_አታወሳስባት መጽሐፍ በገበያ ላይ።
ዕውቁ ዴል ካርኔጊ #ጠብታ_ማር ከተሰኘው መጽሐፉ ቀጥሎ አለም አቀፍ እውቅናን ያገኘበት #HOW_STOP_WORRYING_AND_START_LIVING የተሰኘው ድንቅ መጽሐፉ #ሕይወት_ቀላል_ናት_አታወሳስባት! በሚል ርዕስ ተተርጉሞ፣
እንዲሁም
#THE_LEADER_IN_YOU የተሰኘው ደግሞ #ራስን_መምራት በሚል ርዕስ ተተርጉሞ 3ተኛው ዕትም በገበያ ላይ ውሏል።
ሁለቱም የዴል ካርኔጊ መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉
https://t.me/teklu_tilahunፌስቡክ ገጽ👉
https://bit.ly/3sNq5Kdፌስቡክ ግሩፕ👉
https://tinyurl.com/35h95dntከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇
https://tinyurl.com/59kr77pxቲክቶክ👉
tiktok.com/@anki_pageዩቲዩብ👉
http://bit.ly/3ygCER3