Day 18
የእግዚአብሔር ዋነኛ ተልዕኮ የጠፉትን መፈለግ እና ማዳን ነው:: በእግዚአብሔር ዘንድ እያንዳንዱ ሰው በፊቱ ውድ ነው:: ከልብ በሆነ ንስሀ ከኃጢአት ብትርቅ እና ወደ እግዚአብሔር ብትመለስ እግዚአብሔር ባንተ እጅግ ይደሰታል። የአንተ መመለስ በሰማይ ለታላቅ ደስታ ምክንያት ነው:: ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ የእግዚአብሔር ትኩረ ከእርሱ የራቅከው አንተ ላይ ነው።
የእግዚአብሔር ምህረት ወሰን የለሽ ነው: እናም ወደ እርሱ የምትመለስን ነፍስ ሁሉ በደስታ ይቀበላል:: ባንተ መመለስ እጅግ ወደሚወድ ጌታ መምጣት ትፈልጋለህ? ልንረዳህ በዚህ አለን::
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads
የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን
ዌብሳይት | ዩትዩብ|ፌስቡክ | ቴሌግራም | ኢንስታግራም |ሊንክድኢን | ትዊተር | ፓይንተረስት | ዋትስአፕ | ቲክቶክ

ሉቃስ 15:7
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።