ሶማሊያ፡ አልሸባብ በሂራን ክልል በሚገኙ መንደሮች ላይ ጥቃት ሰነዘረ
ሞቃዲሾ፣ ሶማሊያ - ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት ያላቸው ታጣቂዎች በሂራን ክልል በሚገኙ መንደሮች ላይ ከባድ ጥቃት መፈፀማቸውን የአካባቢው ምንጮች ዘግበዋል።
ጥቃቱ የተፈፀመው ትላንት ማምሻውን ሲሆን የአልሸባብ ታጣቂዎች በአቦሬ እና በቢራባሌ የመንግስት ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ኢላማ አድርገው እንደነበር የአካባቢው ነዋሪዎች ለሬድዮ ሸበሌ ተናግሯል።
የአካባቢው የጎሳ ሃይሎች እና ወታደራዊ አባላት አጥቂዎቹን ለመመከት ሙከራ ቢያደርጉም በሁለቱም ወገን ላይ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን የሟቾቹ ትክክለኛ ቁጥር አሁንም እየተረጋገጠ ነው።
የዘገበው 👉ፀደቀ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
#the_ጀማል