በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ከቆቦ ከተማ ወደ ድሬዳዋ ሲያመራ ከነበረ ዶልፊን ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡
በተፈጠረው አደጋም የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ሃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ካስዬ አበበ ለፋና ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም በሶስት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ነው የገለጹት፡፡
ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ በተጨማሪ መረጃ በፍጥነት ያገኛሉ።
👇👇👇
https://t.me/thejamalnews
#the_ጀማል