т н σ υ g н т°ρ α ι 𝔫 т ι и g 🎴


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


B l a c k o u t ☔️

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter




Forward from: ጥበብ ከጲላጦስ
Music Recommendations
To Truth seeker


Pamfalon ቀdamawi👐

Certified Classic 98


በርግጥ ምን እንደምፈልግ ታውቂያለሽ? ሰላም ነው የምፈልገው ሰላም ስጡኝ ማንም እንዳይረብሸኝ ስል መላዋን ዓለም ላንድ ሳንቲም ብሽጣት ቅር አይለኝም፡፡ ሻይ መጠጣቴን በመተው የሰውን ዘር ሁሉ ከኩነኔ ማዳን ቢቻለኝ እንኳን ሻይዬን አግኝቼ ፍጡር ገሃነም ሲገባ ማየት እንደምመርጥ ታውቂያለሽ?

📖 : The notes from under ground


🎬🍿: Christian Bale and his crazy weight transformations

በድንቅ የትወና ብቃቱ ዝናን ያተረፈው Chrstian bale ክብደቱን በተለያዩ ፊልሞች ላይ መጨመርና መቀነስ መቻሉ በሰወች ዘንድ ግርምትን ያጭራል የሰውነት ክብደቱም

american psycho ላይ 86kg ሊሆን ችሏል ከ4 አመት በኋላም the machinist የተሰኘው ፊልም  54kg የነበረ ሲሆን
american hustle የተሰኘው ፊልም ላይ ደግሞ 104kg ይመዝን ነበር


በድድብናችን ምክንያት መከራ ውስጥ ገብተናል። ነገር ግን ህመሙ አይሰማንም ምክንያቱም ደደብ ነን!🤝🏼☹


ምንአልባት ውሸት ነው፤ ውሸት ነው `ምን አልባት`..


የሰው ፀፀት

"አምላክም የሰው አይነት ፀፀት ይፀፀታል እንዴ?"

"እንዴት ማለት?"

"ማለቴ አንዳንድ ጊዜ ለሰው ልጅ የሚሰጣቻውን እድሎች ሳይ እንዲ አድርጌ ነበር ለማለት ይመስለኛል! እንደማይጠቀመው እያወቀ ለ ይሁዳ ንስሀን መስጠት! ለ ኖህ ዘመን ህዝቦች የሰጠውን የንስሀ ዕድሜ እንደማይጠቀሙት ያውቀው ነበር ፣ ግን ደግሞ እድል ተሰቷቸዋል...
አየህ ሁለተኛ ዕድል በመስጠት አምናለሁ እንደ ነነዌ ህዝቦች አይነት ከሆነ...ግን የማልጠቀመውን ከሆነ ባይሰጠኝ እሻለሁ ምክንያቱም የሰጠኝን ዕድል ባለመጠቀሜ ጥፋቴን ሁለት ያደርገዋል"

"ምናልባት ለ ፍርድ እንዲያመቸው ይሆናል ሲፈርድብን ላለመፀፀት ለራሱ ምክንያት ለማበጀት...ዕድሉን ሰጥቻቸው ነበር ለማለት"

የአፀደ


«ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ለራሴ እንዲህ እላለሁ
‘አሁንም በህይወት አለሁ፣ ተአምር ነው።
እናም መግፋቴን እቀጥላለሁ።እናንተም
ከጠዋቱ ጋር ተነሱ ፣ ከፀሐይ መውጫ
ጋር ፈገግ በሉ።»


Kahlil Gibran


የተወለድኩትስ ገጣሚ ሆኜ ነበር
በማይረቡ ሰዎች መሀከል እንደቀልደኛ ተቆጠርኩ።የማይስቡ ቦታዎችን
አላየሁም የማይስቡ መልኮችን እንጂ!
«እሄዳለሁ አንድ በቃል
እመለሳለሁ ሁለት በሰዎች መሀል»























20 last posts shown.