✅ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት በዜሮ አመት እና በልምድ በሚከተሉት የስራ መደቦች ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ :
1. የተሽከርካሪ ቴክኒክ ብቃት ማረጋገጥ ክለርክ
2. ጀማሪ የተሸከርካሪ የቴክኒክ ብቃት ማረጋገጥ ምርመራ ባለሙያ
2. ታፔሰሪና አናጺ II
3. የፐብሊክ ትራንስፖርት ባስ ካፒቴን
4. የልዩ ባስ አገር አቋራጭ ባስ ካፒቴን
5. ክሬን ኦፕሬተር
6. ከፍተኛ አውቶ ኤሌክትሪሺያን
7. አውቶ ኤሌክትሪሺያን
8. አትክልተኛ/የግቢ ውበት ሠራተኛ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የትምህርት ደረጃ:
6ኛ/8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 5ኛ/4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3፤ በሴክሬተሪያል ሳይንስና የቢሮ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት፣ በቀድሞ 12+1/12+2 ወይም በአዲሱ 10+2/10+3/ ሌቨል II/III፣ በአውቶ መካኒክ፣ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ወይም በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ በቀድሞ 12+2 ፣ በአዲሱ 10+3/ሌቨል IIIያጠናቀቀ/ች፣
ምዝገባ የሚያልቀው: መጋቢት 05 /2017 ዓ/ም
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት ይህን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://tikusjobs.com/job/public-service-transport-service/
አዲስ እና ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
LinkedIn | Facebook | Telegram | Instagram | tiktok