Tergum film/ትርጉም ፊልም


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Tergum film
👉For those looking for translation movies that come out every day
📺 New American movies
📺New Indian Movies
📺 New series of movies
Stay with us by joining
Buy or sales
https://telega.io/c/tirgumfilmss
For cross and Promo👉 @Techmore111

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


رمضان كريم، 🌙✨
وكل عام وأنتم بخير! ❤️

اللهم اجعل رمضان هذا العام بداية خير وسعادة، واغفر لنا فيه ما تقدم من ذنوبنا وما تأخر، وبلغنا ليلة القدر وأنت راضٍ عنا. اللهم ارزقنا فيه القلوب النقية، والنفوس الزكية، والعمل الصالح الذي يرفعنا عندك درجات. اللهم اجعل صيامنا فيه مقبولًا، وقيامنا مشكورًا، ودعاءنا مستجابًا، وأكرمنا فيه بالعفو والرحمة والمغفرة والعتق من النار. اللهم بارك لنا في أيامه ولياليه، واكتب لنا فيه السعادة والتوفيق، وأصلح أحوالنا وأحوال أمتنا يا أرحم الراحمين. آمين.


The Boys season 5 አዲስ የተለቀቀ ምስል ! 😍


Stranger Things Season 5 Leaked Video !

ምስል ላይ እንደምታዩት ዊል ባየርስ Vecna ሲገል ያሳያል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
Endet poppo live metekem endalebachu meyasay Video nw


ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ከቴሌግራም airdrop ውጪ የሆነ መረጃ ነው ይዘንላቹ የመጣነው በቀላሉ ገንዘብ ለመስራት ለምትፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ የሆነ application ነው ስለ poppo live  ሰምታቹሃል የሚል ግምት አለን ይሄ application አሁን ላይ በጣም በብዙ መንገድ ጠቃሚ የሆነ application ነው በonline ስራ ሰርታቹ ማታቁ ሰዎች ካላቹ ለአሰራር በጣም ቀላል እና በቀላሉ የሰራቹትን ገንዘብ በCbe በtelebirr እንዲውም በ binance Withdraw ማረግ ትችላላችሁ የሰራቹትን ገንዘብ ወዲያው ማግኘት ትችላላችሁ

እንዴት መጀመር ይቻላል

1ኛ በመጀመሪያ ከስር ባለው ሊንክ አፑን Download አርጉ ስትነኩት ቀጥታ ወደ አፑ ይወስዳቹሃል 

📌📌📌📌📌📌📌📌⭕️

https://aaaonline.info/4bdKBf

https://aaaonline.info/4bdKBf

https://aaaonline.info/4bdKBf

2 Download አርጋቹ እንደጨረሳቹ ውስጡ ስትገቡ በነዚህ አማራጮች አካወንት ትከፍታላቹ

በfacebook
በEmail
በስልክ ቁጥር

በነዚ አማራጮች አካውንት ትከፍታላቹ ለመክፈት በጣም ቀላል እና ሁሉንም ነገር Automatically ስለሆነ ሚያረገው ማንኛውም ሰው በቀላሉ አካውንት መክፈት ይችላል።

3 አካወንት ከፍታቹ እንደገባቹ ፊለፊት የተለያዩ ሰዎች ይመጡላቹሃል ምስሉ ላይ እንደምታዩት ከስር በቀይ የተከበበውን በመንካት ወደ ውስጥ ማለትም ወደ ፕሮፋይላቹ ጋር ትገባላቹ  

4 ፕሮፋይላቹ ውስጥ ከገባቹ በኋላ ከላይ በቀይ የተከበቡት ሁለተኛው ምስል ላይ  auth እና agent የሚሉ  ታገኛላቹ ከስር

Auth ማለት face authentication ማለት ነው በመንካት ውስጥ ትገባላቹ   በመቀጠል ቅርብ ጊዜ የተነሳቹትን ፎቶ upload ታረጋላቹ በመቀጠል ከስር ያለውን ስትጫኑት ቀጥታ ወደ ሰልፊ ይወስዳቹሃል ሙሉ ፊታቹን በማስገባት አካውንታቹን Verified ታረጉታላቹ። ልክ እንደ binance okx ምናምን verified እንዳረጋቹት ማለት ነው ቀላል ነው በጣም

Verified ካረጋቹ በኋላ ወደ ፕሮፋይላቹ በመመለስ

Agency/Agent የሚል አለ ከላይ በቀይ የተከበበው እሱ ውስጥ በመግባት ይሄን id ቁጥር ታስገባላቹ
50945181

ከዛ Confirmed ታረጉታላቹ።


Agency Id ቁጥር ማስገባት እንዳትረሱ!!! Agent id
50945181
በኛ ስር እንድቶኑ ማለት ነው ምክንያቱም አፑ ሚሰራው በዛ መንገድ ስለሆነ ነው!!!
ከዚ በኋላ አካውንታቹ Verified ሆነ ማለት ነው። ቀጥታ ወደ ስራ
🎁

እንዴት ነው ሚሰራው?

ሴቶች :- ሴቶች አፑን Download አርጋቹ verified ካረጋቹ በኋላ agent id ከላይ ያስቀመጥነውን በማስገባት
ቀጥታ ወደ ስራ መግባት ትችላላችሁ ምሰሩትም live መግባት ነው አለቀ ገብታቹ መቀመጥ ከቻላቹ ሰዎችን ማውራት ጓደኞች ማፍራት ይሄን በቀን ለ2ሰዐት ያህል ብታረጉ live ገብታቹ አፑ 20ሺ 10ሺ እንደ አጠቃቀማቹ ኮይን ይሰጣቹሃል ለ2ሰዐት ብቻ ማለት ነው ከፈለጋቹ መጨመር ትችላላችሁ ለ2 ሰዐት ሲባል በቀን ነው 30 30 ደቂቃም እያረጋቹ መቀመጥ ትችላላችሁ የሰበሰባቹትን  ኮይን exchange አርጋቹ Withdrawn ማረግ። 100ሺ ኮይን 1700 ብር ነው ስለዚህ በዚ መንገድ መስራት ትችላላችሁ ጌም እየተጫወታቹም ኮይን ማግኘት ትችላላችሁ ልክ እንደ tiktok ነው ይሄ ለየት የሚያረገው አፑ እራሱ ነው ሚከፍላቹ ከጊፍት በተጨማሪ

ወንዶች : ወንዶች live ገብቶ ለመስራት Level 5 ግዴታ መድረስ አለባቹ Level 5 ለመድረስ 66K Coin ያስፈልጋል ኮይኑን ለማግኘት ወይ መግዛት አለባቹ ወይ ደሞ ኮይን ማጠራቀም

እንዴት ነው ምታጠራቅሙት ሰዎች ያዘጋጁት live በማየት በመስማት በ15ደቂቃ 200Coin ይሰጣቹሃል መግዛት እንፈልጋለን ካላቹም ትችላላችሁ Level 5 ስደርሱ ቀጥታ ወደ live መግባት ትችላላችሁ ከዛ በኋላ መስራት
 
ምንድነው ምሰሩት?

እናተም live በመቀመጥ ከሰዎች ጋር ጌም በመጫወት ከስራቹ ሰው በማስገባት በGift በተለያዩ በብዙ መንገዶች ብዙ ኮይን ማግኘት ትችላላችሁ ትንሽ ቻሌንጅ የሚያረጋቹ level 5 መድረሱ ብቻ ነው
invest ካረጋቹ ደሞ ወዲያው level 5 መግባት ትችላላችሁ

ተጨማሪ መረጃ ደሞ በVoice እና በVideo ይዘንላቹ እንመጣለን!!!




Agent id 50945181
Copy አርጋቹ paste አርጉት agency የሚለው ላይ


📢 አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ 👍
ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው እንዳያመልጣችሁ ፈጥናችሁ JOIN በሉ 😊👇

@ye_getem_alem


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Top rated movie በትርጉም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Son Of A Gun 2014
ምርጥ ፊልም በትርጉም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ምርጥ ፊልም በጥራት
✔ተርጓሚ መሃመድ ምትኩ


📢 አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ 👍
ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው እንዳያመልጣችሁ ፈጥናችሁ JOIN በሉ 😊👇


የመቶ ብር ቻሌንጅ በቲክቶክ ብዙዎቻችሁን በማዝናናት የሚታወቀው ሮቢሩት አባቱ በኩላሊት ህመም የንቅለ ተከላ ስለሚያስፈልገው የሁላችሁንንም ትብብር ይጠይቃል!

CBE 1000676062355
Awash 013200061506600
Abyssinia 217880513
Tele birr 0991184003

ወንድማችንን አለን እንበለው!

የኛ ማጎንበስ ለሌሎች ቀና ማለት ምክንያት ይሁን ሰወችን ስለምናውቃቸው ወይም ስለሚያስደስቱንሳይሆን ሰው ሆነን መገኘት ትልቅ ተግባር ስለሚሆን ነው ። ነገ የት እንደምንገኝ እና የት እንደምኑል አናውቅም ዛሬ ለሰወች የደረስንበት እጆችን መልሶ ይክሰናል ለሰወች ብለህ ሳይሆን ለፈጣሪህ ስጥ እሱም ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥሀል 👍


Video is unavailable for watching
Show in Telegram




Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በጥራት ተርጓሚ ቻክራ


STUDENT OF THE YEAR 2

24k 0 27 4 73
20 last posts shown.