True Feed


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


Sharing Business, Startup & Content Ideas with Real Samples | Building Partnerships 🌱
. . .Venture into the Unknown. . .
Owner👇
http://t.me/true_feed?direct

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


this telegram search engine bot is insane. . .በተለይ Promotion ላይ ምሰሩ ከሆነ በምፈልጉት ርዕስ ዙሪያ ያሉ Channelና ግሩፖችን ሰብስቦ ያቀርባቸዋል!

Check it ትወዱታላቹ🔥
@tgdb_search_bot

@true_feed


ከዚህ በፊት በከፍተኛ ዋጋ የተሸጡ አጫጭር ስሞች ላይ gram እየጨመራቹ ያዙ


ለማንኛውም መጨረሻቸው በGram የሚያልቁ Username/ስሞችን ያዙ!


Fam if you have an idea. . .not just only business idea. . .but also a tech tool or an open source tech product that can be used by community. . .reach out to me here, i will buy it! http://t.me/true_feed?direct

keep your idea short and clear so its easy to understand!

@true_feed


እስካሁን የተለቀቁትን አዳዲስ የቢዝነስ ሀሳቦች ለማየት ከታች ያሉትን ኢሞጂዎች ተጫኑት።

ምዕራፍ-1
1👶  2🌳  3📦  4🛒  5💻  6🥞  7💻

ምዕራፍ-2
1💻  2👟  3🤖  4🏃  5🛍  6🫙  7🌮

ምዕራፍ-3
1🔗  2🤖  3📰  4📱  5ED  6😍7⚽️

ምዕራፍ-4
1📱2📱3📎  4...✍️

እስካሁን የተለቀቁትን አዳዲስ የSocial Media ይዘቶችን ለማየት ከታች ያሉትን ኢሞጂዎች ተጫኑት።

ምዕራፍ-1
1🔥  2🦋  3📃  4🔥5🌅  6🔎  7⚡️

ምዕራፍ-2
1🌅  2🐈  3📱4📰  5🧒  6❤️7💵

ምዕራፍ-3
1⚙  2🖼  3📊  4♻️  5📎  6🔍  7...✍️

@true_feed


>. . .am not sure gn. . .

>እዚህ ታሪክ ያለው ሟች(Roman Novak) Telegram account @deluxe ነው ይላሉ!

>እውነት ከሆነ RIP @deluxe & አና :( 💔

@true_feed


🟩Hybrid: PodLens AI

ይህ Platform እስከ 1/3ሰዓት የሚረዝሙ ፖድካስቶችን ሙሉ በሙሉ ለመመልከት ጊዜ ለሌላቸው ሰዎችና የተቸገሩበት ነገር ካለ በጥያቄ መልክ ለAIዩ በመስጠት Aiዩ ጥያቄያቸውን በመረዳት ከፖድካስቱ ውስጥ ስለፈለጉት ነገር ተዛማጅ የሆነውን ክፍል ለይቶ ያቀርባል!. . .ባጭሩ User ጥያቄ ያቀርባል. . .Aiዩ የተሻለውን ፖድካስት ይመርጣል. . .ከመረጠው ውስጥ አስፈላጊውን ቦታ ቆርጦ ለተጠቃሚው ያቀርባል!

@true_feed


Sorry Fam መብራት አልነበረም


>. . .እናም በዜናው ምክንያት
>. . .እኚን username ነው መያዝ የቻልኩት
>@gramDomainShop
>@gramDomainSupport

>what abt u?

@true_feed


>የTelegram Domain zone ማመልከቻ. . .
>ተቀባይነት ካገኘ. . .
>የusernameና የGram(የድሮው Toncoin) ገበያን ሊያነቃቃው ይችላል. . .
>እናም .gram Domain ለመያዝ ምናልባት ክፍያውን በGram ሊያረጉት ይችላሉ :)

@true_feed


Forward from: Pavel Durov
💎 Telegram has applied for the .gram domain zone.

If the application is approved by ICANN, a billion Telegram users could get their own second-level domains.

🖥 For example, @durov would get durov.gram, and @monk would get monk.gram.

Users would be able to set up their interactive websites hosted by Telegram — just by typing one prompt ✨


Today. . .


new Hybrid is coming. . .


ሰላም አንዴት ከረማችሁ?

እውነተኛ ችግር ፈቺ Tech Idea(may be startupም መሆን የሚችል) ካላቹና ከተስማማቹ ላኩልኝ ከወደድኩትና በእኔ አቅም የሚሰራ(ጠብቆ) ከሆነ እገዛዋለሁ. . .ዋጋ በስምምነት🙌

DM: http://t.me/true_feed?direct

@true_feed


በTech ዙሪያ አሪፍ Idea ያለው ሰው ካለ ገዛለሁ(በስምምነት). . .Tech tool. . .Platform or someting ግን ችግር ፈቺና አዲስ መሆን አለበት. . .ያላቹ አጭርና ግልፅ አድርጋቹ አዘጋጁት. . .የሌላቹ አስቡበት!

@true_feed


ትዝ ይለኛል 11ና 12 እያለው ብረቅርቅታ(💔). . .ልጅነት. . .የመጨረሻዋ ቅጠል. . .ያልተመቻት ችግኝ. . .የአና ማስታወሻ(💔). . .ዴርቶጋዳ. . .የተወጋ ልብ. . .አንብቤ አውቃለሁ!. . .ያው🤷‍♂ ባጋጣሚ አግኝቻቸው ነው. . .ከዛ ባለፈ የንባብ ህይወት የለኝም. . .ከማንበብ ያነበበ ሰው ስለመፅሐፉ ቢነግረኝ መርጣለሁ. . .ማንበብ አልወድም መስማት እንጂ(dk y?). . .ነገር ግን ዛሬ ግድ ሆኖብኝ የሆነ መፅሐፍ ለመግዛት ሄጄ ሳጣው እኚን 2ቱን ገዝቼ ተመለስኩ. . .ውስጤ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች መልስ አገኝበታለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ. . .እኚን ያነበባቹ ካላቹ ስለመፅሐፍቶቹ ያላቹን ዕይታ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ🙏

@true_feed


Ik እንደጠፋው. . .ግን በመሰላቸት አይደለም. . .ስራ. .ከስራ መልስ መኝታ. . .then ሌሊት መነሳት!. .Skill Up. .Build Smting. .then ወደ ስራ. . .almost አሁን ላይ በሚተኛ ሰው ቀናሁ. . .እህህ ወይኔ እንቅልፍ ደስ ሚል😁. . . ልጅ እያለን ሲመሽ ተነሱ ተኙ ሚሉን was unlimited sleep package😑

@true_feed

504 0 0 10 13

. . .252 Days

TrueFeed ላይ ሀሳቦች መለቀቅ ከተጀመሩ ዛሬ 252 ቀናት አስቆጥሯል. . .8 ወር ከ10 ቀን. . .እንደውነቱ በየቀኑ ባይለቀቅም TrueFeedን ሳላስብ ውዬ አላቅም. . .በTrue Feed ከዚህ Community ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ. . .ከTrue Feed ጥሩ ነገር እንዳገኛቹም አምናለሁ. . .ምናልባት በሚቀጥሉት ቀናት አዲስ ነገር True Feed ላይ ይጨመራል. . .ወዳቹዋለሁ🫶

@true_feed


Hmm. . .


🟩Hybrid: GuideGate

Is their a platform in Ethiopia?

ይህ! . .አንድን ጉዳይ ለመፈፀም/ለመጨረስ ምን እንደሚያስፈልገንና ምን አይነት ቅድመ ተከተሎችን መሄድ እንዳለብን የሚያሳውቀን ድህረገጽ ነው. . .ለምሳሌ አንድ ሰው ንግድፍቃድ ለማውጣት ምን ዶክመንቶች መያዝ እንዳለበትን. .ጉዳዩን ለመጨረስ ምን አይነት ሂደትችን መከተል እንዳለበትና የት መሄድ እንዳለበት ላያውቅ ይችላል. . .ይህ ድህረገጽ በተለያዩ የህይወት መስኮች የሚያስፈልገውን ነገርና ሂደቶች ለተጠቃሚው ማቅረብ ነው. . .

. . .በርግጥ ይህን Platform ለማዘጋጀት ያሰበ ሰው ዋናው እንቅፋት የሚሆንበት ሊያቀርበው የፈለገውን አገልገሎት ትክክለኛውን የጉዳዮች ሂደቶችና አስፈላጊ ነገሮች ከየት ማግኘት ይችላል ነው!

መረጃዎቹን ከየት እናግኝ?
-ከSocial Media ተመልከቱ or ጠይቁ
-ከድርጅቶቹ ድህረገጽ/Social Media ላይ
-Comment ስር
-ከራሳቹ
-ከሰዎች

አዳዲስ የጉዳይ ሂደቶችን በየጊዜው እየጨመራቹና ህጉ/ስርዓቱ በተቀየረ ቁጥር ነባሮቹን እያሻሻላቹ ትሄዳላቹ


@true_feed

20 last posts shown.