Trust Travel Agency


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Transport


We will take care off you. Trust us!

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Transport
Statistics
Posts filter


ውድ የትረስት ቤተሰቦች እስካሁን ለተመዘገባችሁ ዛሬ ገንዘብ ገቢ እያደረግንላችሁ ሲሆን እስካሁን ላልተመዘገባችሁ ለመጨረሻ ጊዜ የምንቀበለው በዚህ ሳምንት እስከ እሁድ ብቻ መሆኑን እየገለፅን ከሰኞ ጀምሮ ቢሮ ሥራ ስለምንጀምር ይህን አገልግሎት እንደማንሰጥ ማሳሰብ እንወዳለን!




Forward from: Trust Travel Agency
🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱
የዱቤ ጉዞ ወደ Poland

Poland አገር ትኬትን እና መኖርያ ቤት ጨምሮ በነፃ መሄድ ለሚፈልግ በሙሉ
⬇️.............................................⬇️

የሚሰራበት አገር Poland
የስራው አይነት - company labor
የወር ደሞዝ - $800
ፆታ - ወንድ እና ሴት
ዕድሜ - 20 እስከ 40
የበረራ ትኬት - በነፃ
መኖሪያ ቤት - በነፃ
ምግብ - በነፃ
OT - ይቻላል
አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ወጪ 60,000 ብር
ቀሪው $2000 በ6 ወር ከደሞዝ ተቆርጦ ይከፈላል

ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 3 ወር ነው ትክክለኛ በነዚ የሚስማማ ብቻ ያናግረኝ።




Natnael wondimu
Muluneh Alemu
Ziyad Kasim
Samuel Tsegaye
Bethlehem Dereje
Seble Worku
Taha Furo
Enyew Nigussie
Haimanot worku
Halima Mulugeta


ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረ አመልካቾች 03/06/21 ማለትም ሐሙስ ከጠዋት ጀምሮ እስከ 6:00 ቢሮ እንድትመጡ ጥሪ እናቀርባለን:: መምጣት የማትችሉ sms መልክት ላኩልን እኛ እንደውላለን:: ሌሎቻቹም እስከምንጠራችሁ በትግስት እንድትጠብቁ በትህትና እንጠይቃለን::


ቅድሚያ የሚመጡ 25 ሰዎችን ብቻ እንቀበላለን

Adress
0942720101
Bole hidmona tower 1st floor
Telegram @Ethiopian_Agent


አዲስ ተመዝጋቢዎችን በዚህ ሳምንት ብቻ የምንቀበል ሲሆን ፓስፖርት እና ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ በፍጥነት እንድትመጡና ለፖላንዳዊው አጀንት በአካል ዶክመንት እንድታስርክቡት ጥሪ እናቀርባለን


🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱
የዱቤ ጉዞ ወደ Poland

Poland አገር ትኬትን እና መኖርያ ቤት ጨምሮ በነፃ መሄድ ለሚፈልግ በሙሉ
⬇️.............................................⬇️

የሚሰራበት አገር Poland
የስራው አይነት - company labor
የወር ደሞዝ - $800
ፆታ - ወንድ እና ሴት
ዕድሜ - 20 እስከ 40
የበረራ ትኬት - በነፃ
መኖሪያ ቤት - በነፃ
ምግብ - በነፃ
OT - ይቻላል
አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ወጪ 60,000 ብር
ቀሪው $2000 በ6 ወር ከደሞዝ ተቆርጦ ይከፈላል

ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 3 ወር ነው ትክክለኛ በነዚ የሚስማማ ብቻ ያናግረኝ።


Forward from: Trust Travel Agency


Aderajew Genetu
Solomon T/brhan
Samson Belhu
Jabir Jada
Bruk Damene
Yoseph Melese
Birhane Girma
Suzi Zenebe
Mishel piter
Yared Zewde

ስማችሁ ከላይ የተዘረዘረ አመልካቾች 27/05/21 ማለትም ሐሙስ ከጠዋት ጀምሮ እስከ 6:00 ቢሮ እንድትመጡ ጥሪ እናቀርባለን:: መምጣት የማትችሉ sms መልክት ላኩልን እኛ እንደውላለን:: ሌሎቻቹም እስከምንጠራችሁ በትግስት እንድትጠብቁ በትህትና እንጠይቃለን::


መልካም ዜና!
የፖላንድ ኤምባሲ ተከፍቶዋል!
የመጀመሪያ ዙር የዱቤ ተመዘጋቢዎች ከነገ ጀመሮ እንደወረፋቹ እንድትስተናገዱ እንደውልላቹዋለን:: ሁሉም አመልካች እየመጣና እየደወለ መድከም እኛንም ስራ ማስፈታት አይጠበቅበትም! ሁሉም አመልካች እኩል ነው እንደወረፋው ይስተናገዳል!




እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ! የመጀመሪያ ዙር የፖላንድ የዱቤ ጉዞ ተመዝጋቢዎች ለሆናችሁ የስራ ፈቃዳችሁ ስላለቀና የፊታችን ግንቦት 12 ጀምሮ ቀጠሮ እየያዝንላችሁ በመሆኑ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ግንቦት 12 ጀምሮ እየመጣችሁ አናግሩን:: ባለብን የሥራ መጣበብ ምክንያት ከቀኑ በፊት መስተንግዶ ለምትፈልጉ ከይቅርታ ጋር ግንቦት 12 እንድትመጡ እናሳስባለን:: እናመሰግናለን




Happy Holidays! I hope all of your Christmas wishes come true.




🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱🇵🇱
የዱቤ ጉዞ ወደ Poland

Poland አገር ትኬትን እና መኖርያ ቤት ጨምሮ በነፃ መሄድ ለሚፈልግ በሙሉ
⬇️.............................................⬇️

የሚሰራበት አገር Poland
የስራው አይነት - company labor
የወር ደሞዝ - $700
ፆታ - ወንድ እና ሴት
ዕድሜ - 20 እስከ 40
የበረራ ትኬት - በነፃ
መኖሪያ ቤት - በነፃ
ምግብ - በነፃ
OT - ይቻላል
አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ወጪ 45,000 ብር
ቀሪው $3,600 በ6 ወር ከደሞዝ ተቆርጦ ይከፈላል

ፕሮሰሱ የሚፈጀው ግዜ 3 ወር ነው ትክክለኛ በነዚ የሚስማማ ብቻ ያናግረኝ።




Forward from: Trust Travel Agency


Contact
@Agent_et

0942720101
Office
Bole medhanialem beside oromia building Hidmona tower 1st floor

20 last posts shown.

29 548

subscribers
Channel statistics