Posts filter


ትንሽ ደሞ ሌላ እይታ
❤እንደ ስራህ ስጦታ


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
lifestar ls-9200 goldStrength 4 new gin ይሰራል ለምን? የገመድ ችግር አይደለም።


የዛሬ ገጠመኝ, realstar decoder polarization H output volt 18v መሆን ሲገባው 14v ስለሆነ sd ቻናል ብቻ ነበር የሚያስገባው።ረዚስተሩ ከፍቶ ስለነበር ሲቀየር ሰራ።


Superstar/realstar volt pin out


32' fana power supply


ቡስት ኮንቨርተር
lm317 እና ሁለት ረዚስተርስ በመጠቀም voltage dividing rule apply በማድረግ Vout=1.25(R1+R2)/R1 19v ወደ 12v ቀንሼው ይሰራል ግን  በጣም ስለሚግል ዘላቂነት የለውምsamsung 32' ባለ አዳፕተር: ሀሳብ ስጡ በምን አንደሰራሁት አጋራቸኋለው።


55' tcon የሚተካካ


የሚተካካ


የዛሬ ገጠመኝ 43' coronet ፓወር ማስነሻ ከስር ሆኖ ያለበት ዲዛይን ጥሩ ስላልነበር ሲገፉት አልፎ የመጨረሻውን ሶርስ ኮፍ ይቀዳል ውጤቱም ብሉ ብላክ ይሆናል።ሁለት አይነት መፍትሄ የተቀደደውን መስፋት ወይም በፕላስተር ያልተቋረጡት ckv ፕላስተር በመጠቀም መለየት። Ckv መቁረጥ ማለት ሁለት ኩላሊት ኖሮህ አንዱ ቢበላሽ  አንዱን  አስወግደህ በአንዱ እንደመጠቀም ማለት ነው። ቴፒንግ ስንሰራ ሪዞልሽን ወይም ጥራት ይቀንሳል።


ተስፋ አትቁረጡ! lc1 and lc2 resistors ስከፍት ሰራ ነገር ግን ከትንሽ ደቂቃ በኋላ ሲያርገበግብ ckv በመቁረጥ የተሻለ ውጤት አሳይቷል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ባክላይት ቀይረው ፍሬም ሲገጥሙ ጠርዝ ላይ ስለተሰበረ:-መፍትሄ ምን ይሆን መላ ምቱ?


ጥንቃቄ ቲቪ የምትሰቅሉ ባለሙያዎች!
የዛሬ ገጠመኝ 65' mewe tv
3v ,6 አይን, 12 መደዳ የሚጠቀም ነበር። ቲቪ ለመስቀል የገቡ ባለሙያዎች ከጀርባ መስቀያ ላይ የታሰረውን ብሎን ሲያጠብቁ ባክላይቱን ቦርቡሮ እስከሚገባ ድረስ ስላሰሩት ብሎኑንም የራሱ ስላልሆነ, የባክለይቱ መስመር በመቋረጡ ነበር የተበላሸው።


equivalent tcon


Equivalent tcon


መልካም ገና❤


2 times blink sony resistor በመቀየር ይስተካከላል


ይህ 32' tft quality panel ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነው:: የዛሬ ገጠመኝ


pnp transistor (y2) ,Ebs Hd አያስገባም ነበር።


የእለቱ tips adj and ground ልዩነት?


Printer power supply
Equivalent mosfet

20 last posts shown.