“በሰላማዊ ትግል እንቀጥላለን” አዲሷ የኢሶዴፓ መሪ ዶክተር ራሔል ባፌ |
VOA Newsአዲሷ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ/ኢሶዴፓ መሪ ዶር. ራሔል ባፌ፣ የፓርቲው ሊቀ መንበር የነበሩትን የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን ፈር ተከትለው፣ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልን እንደሚያስቀጥሉ ተናገሩ፡፡ ፓርቲያቸው፣ እሳቸውን በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ምትክ፣ መሪ አድርጎ እንደሾማቸውም ገልፀዋል፡፡ በኢትዮጵያ ስ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews