ኢትዮጵያውያን ታዋቂ እንስቶች የከበሩበት ምሽት |
VOA Newsበስፖርት ስነ ጥበብና ስራ ፈጠራ ዘርፎች በሙያቸው ማህበረሰብን የጠቀሙ አፍሪካውያንን የሚሸልመው የዘንድሮው የአፍሪካ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሽልማት ስነ ስርዓት በሜሪላንድ ተካሂዷል::
ታዋቂዋ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኟ አስቴር አወቀና ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩን ጨምሮ አምስት ኢትዮጵያውያትም የዘንድሮው ተሸላሚ ሁነዋል፡፡
[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews