የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ማስከተሉ ተገለፀ |
VOA Newsከአንድ ዓመት በላይ የቀጠለው የአማራ ክልል ግጭት ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ማስከተሉን ጥናት ማመልከቱን የክልሉ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም አስታውቋል።
ፎረሙ ይሄንን ያስታወቀው፣"የሰብዓዊ ምላሽ ስልት በግጭት በተጎዱ የአማራ ክልል አካባቢዎች" በሚል ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ባዘጋጀው እና ትላንት ይፋ ባ[...]
@tze_news |
TZE NEWS | #VOAnews