የእግርኳሱ ንጉስ ሜሲ አስደናቂ እውነታዎች
👉ቤተሰቦቹ ደሃ ነበሩ
አባቱ በብረት ፋብሪካ ውስጥ ይሠራ ነበር, እናቱ ደግሞ የትርፍ ሰዓት ጽዳት ሰራተኛ ነበረች።
👉ሜሲ ቼ ጉቬራ
ሜሲ ሰኔ 24 ቀን 1987 በሮዛሪዮ ፣ አርጀንቲና ተወለደ። ሜሲ የትውልድ ቦታውን እና የትውልድ ወሩን ከአርጀንቲና አብዮታዊ ቼ ጉቬራ ጋር ይጋራል።
👉የእድገት ሆርሞን እጥረት ነበረበት
ሜሲ በልጅነቱ እንደሌሎች ወንዶች ልጆች በጣም ጤናማ እና ጠንካራ አልነበረም።
የዕድገት ሆርሞን እጥረት እንዳለበት በምርመራ ተረጋገጠ በ11 አመቱ መደበኛ እድገቱን እያቆመ ሄደ። የህክምናው ወጪበወር 900 ዶላር ስለነበር ወላጆቹ መሸፈን አልቻሉም ነበር። በ 13 አመቱ የሜሲ ተሰጥኦ የ FC ባርሴሎናን ትኩረት ስቦ ነበር እና የወጣት አካዳሚያቸውን ላ ማሲያ ከተቀላቀለ የህክምና ወጪውን ለመሸፈን ጥያቄ አቀረቡ። ሜሲ ከዚያ በኋላ ባርሴሎና እግርኳስ ክለብ ነበር ያሳከመው።