💡ለታሪኩ የተሰጠ ምክረ ሀሳብ💡
እህቴ እምነቱን ማስቀር ከቻልሽ ጥሩ ነው
ካልሆነ ግን አንቺ ኦርቶዶክስ እሱ ፕሮቴስታንት ሆኖ አንድ ላይ መሆን እንዴት ይቻላል እምነታችን አይፈቀድም (አማኝ ከማያምን ግር ምን ውሕደት አለውና)::
ከእምነት ከማይመስሏችሁ ጋር ለጸሎት በህብረት አትቁሙ ይል የለ መጻሕፍ እንኳን ጋብቻ ይቅርና :: ከሁሉም የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል (ዘላለማዊም ነው)። ዛሬ ላይ ወጣት ስለሆንሽ ሊመስልሽ ይችላል በኋላ ግን ይህ መሳዩ ነገር ሂዶ ሂዶ መሰበሩ አይቀርም። ከቻልሽ በግልፅ ንገሪው እምነታችን ስለማይመስል አብሮ መሆን አንችልም በይው። ፈጣሪ አያዝንብሽም ምክንያቱም ከእምነትሽ ከማይመስል ሰው ጋር እንድትጋቢ አይፈቅድምአ ፈጣሪ!