ለምን? 🧐
አንድ ችግር ሲመጣብህ ወደህ ሳይሆን በግድህ ትጠነክራለህ ! ለምን ግን ያን የችግር ቀን ትጠብቃለህ ? ለምን አማራጭ እስክታጣ ድረስ ትጠብቃለህ ? ለምን ዛሬ አትጀምርም ? ለምን አቅም ባለህ ሰዓት የሚገባህን አታደርግም ?
መልካም ምሽት ተመኘን 🙏