#ማሳሰቢያ
ለ2017 ዓም 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ላሉ ተማሪዎች በሙሉ
--------
ኦትቢ - የካቲት 12/2017 በ2017 ዓም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ለመፈተን ዝግጅት ላይ ያላችሁ ተማሪዎች ለዝግጅታችሁ ያመች ዘንድ ፈተናው የሚዘጋጀው፦
- ከ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ፣ ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ስሆን፤
- ከ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ፣ ከአሮጌ ሥርዓተ ትምህርት እና
- የኢኮኖሚክስ ትምህርት ደግሞ
ከ11ኛ - 12ኛ ክፍል አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የሚዘጋጅ መሆኑ ተረጋግጧል።
ከዚህ ቀደም 10ኛ ክፍልን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ተማሪዎች ፈተናዉ የሚዘጋጀዉ በሁለቱ ሥርዓተ ትምህርት ውስጥ ከሚገኙ የጋራ የሆኑ ጥያቄዎች ስለሚዘጋጁ በተማራችሁት ላይ መዘጋጀት አለባቸው።
በጠቃላይ ማንኛዉም ተፈታኝ ተማሪ የተማረውን ሥርዓተ ትምህርት ብቻ ስለሚፈተን በተማረውና እየተማረ ባለው ብቻ እንድዘጋጅ እየገለፅን
ትቤቶች፣ መምህራንና የተማሪ ቤተሰቦች ተማሪዎቻችንን ከዚህ በፊት እንደምታግዙ ሁሉ እስከ መጨረሻ ድጋፋችሁ እንዳይለይ የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ መልዕክቱን ያስተላልፋል።
ተማሪዎች ያልተማሩትን አይፈተኑም!
መልካም ዕድል!
@vilgaxacademy