4-3-3 web3 airdrops


Channel's geo and language: Ethiopia, English


In this channel we will suggest you good website and app airdrops . Stay tuned

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


GM FAM ☺️

እስቲ ይሄን ሰውዬ በአንድ ቃል ግለፁት 😞 አራቆተን እኮ ወገን 😁


GN FAM 👌😵‍💫


Zora የመጀመሪያው Snapshot ዛሬ ተወስዷል

10 ቢልየን ቶታል ሰፕላይ
1 ቢልየን ሰፕላዩ ለኤርድሮፕ ተጠቃሚዎች

ሁለተኛ Snapshot ላውንች ከመደረጉ አስቀድሞ እንደሚወሰድ ተነግሯል ።

ሊስት የሚደረገው #ስፕሪንግ ሲዝን ማለትም ከማርች 31 እስከ ጁን 21 ባሉት ጊዜያቶች እንደሆነ ይፋ አድርገዋል ። ትክክለኛ ቀኑ ጊዜው ሲደርስ ይፋ ያደርጋሉ ።

@web3airdrops433
@web3airdrops433


Harpie እየሰራችሁ ነው ?   
daily wallet scan ማድረግ ሁሌም አትርሱ !!


LayerEdage $629,976 የሚጠጋ ገንዘብ ከሰበሰቡ በኋላ 🔐 comment section off አድርገውታል ለምን ?? የራሳቸው እቅድ ኖሯቸው ሊሆን ይችላል ግን በግሌ እውነት ለመናገር comment section off ማድረጋቸው አላስደሰተኝም 🙈

5.4k 0 11 60 119

1 Million people minted the LayerEdge Pass 🙊 wey gud ..... 🙈

5.5k 0 13 26 82

QUICK REMINDER

Layeredge OG Pledge Pass mint is ending in less than 3 hours.

CLI Node farming is starting in 4 days (March 7, 2025).

5.6k 0 8 123 57

http://discord.gg/megaeth

በዚህ ሞክሩ ይሰራል


Discord invitation is currently paused.. try it later


MEGAETH TESTNET

The MegaEth Testnet is getting closer.

Only Whitelisted wallets can participate.

HOW TO WHITELIST YOUR WALLET

🔹Go to 🔗discord.gg/megaeth
🔹Go to - Wallet registration - Channel
🔹Use the /register command
🔹Submit your address

You will receive a Testnet token for MegaEth

Also you need to remember that the team already announced that the testnet is not incentive so its not airdrop but better to click (they might change their mind in the end)

5.7k 0 47 18 30

አዎ አይሰራም ሁሉም ጋር ነው አትደናገጡ !! እንዲህ መሆን ከጀመረ 5 ቀን ሆኖታል


Good morning guys 🤠


Monad Layer 3 Campaign ✅️

Complete here : ➡️@Monad_Quest
☑️በተቻለ መጠን ሁሉንም ታስክ ስሩ  !! Cube mint አድርጉ !! ሁሉንም Cube mint ለማድረግ አጠቃላይ  እስከ 5 MON ያስፈልጋችኋል !

Monad ላይ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኙ  ነገር  ከMonad ecosystem ጋር የምታረጉት Interaction / transaction ነው !!
Monad Ecosystem ላይ ያሉትን Interact የምታደርጉባቸው  ፕላትፎርሞች እዚሁ ላይ ነው ያሉት So ግዴታ ነው በተቻለ መጠን ማጠናቀቅ መቻል አለባችሁ    " 

5.3k 0 29 39 28

To make it fair

ዛሬ ያሸነፋችሁ ለነገው Giveaway eligible አይደላችሁም 😌

5.3k 0 1 68 106

Mon Faucet giveaway ነገ ለ 200 ሰዎች

👀 need reaction

5.3k 0 3 31 237

አሸናፊዎች DM ስታደርጉልን ከ Batch እና Address ጋር.... ይሁን

ነገ ከጠዋት 1-7 ባለው ውስጥ ለሁላችሁም የምናደርስ ይሆናል

Double ካሸነፋችሁ አንቀበልም


ለሱ ስለማልሰጠው ለ መጀመሪያዎቹ 10 ኮማቾች

Lets go

5.2k 0 0 106 14

Natay congra😂😂





20 last posts shown.