رسائل لأهل القرآن 📬🎁📬


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ﻗُﻞْ ﻫَٰﺬِﻩِ ﺳَﺒِﻴﻠِﻲ ﺃَﺩْﻋُﻮ ﺇِﻟَﻰ اﻟﻠَّﻪِ ۚ ﻋَﻠَﻰٰ ﺑَﺼِﻴﺮَﺓٍ ﺃَﻧَﺎ ﻭَﻣَﻦِ اﺗَّﺒَﻌَﻨِﻲ ۖ ﻭَﺳُﺒْﺤَﺎﻥَ اﻟﻠَّﻪِ ﻭَﻣَﺎ ﺃَﻧَﺎ ﻣِﻦَ اﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ
سورة يوسف "108"
https://t.me/+zrsGPmozAGQzYThk
https://t.me/+zrsGPmozAGQzYThk

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ርዕስ: ስለ እውቀት

🎙 الشيخ محمد حيات الولوي

የተዳሰሱ ነጥቦች

👉  ቅድሚያ መሰጠት ያለበት የእውቀት አይነት

👉 አብዛኞቹ ተሳስተው የሚያሳስቱ የእውነት በማነስና የተውሒድ ገንዛቤ ችግር መሆኑን

👉 እውቀት ጀምሮ ያቆመ ወይም በቂ እውቀት የሌለው የእውቀት ትልቅነት ዝቅ የሚያደርግ ስለመሆኑ ከምሳሌ ጋር

👉 ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም አደጋ

እና የመሳሰሉ ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት ወሳኝ ሙሐደራ


📅 ሰኞ ጥር 12, 2017

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል
#join በማለት ይቀላቀሉ። https://t.me/medresetulislah


Forward from: قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد
‏📍 أين نحن من هذا ؟

قال ابن قدامة رحمه الله :

ويُكره أن يُؤخر ختمة القُرآن
أكثر من أربعين يومًا .

● [ المغني (1/459) ]




تدبّرات سورة طه ؛

﴿ فَمَنِ ٱتَّبَعَ هُدَاىَ فَلَا يَضِلُّ
وَلَا يَشْقَىٰ ﴾

قال ابن عباس رضي الله عنهما :
« ضمن الله تعالى لمن قرأ
القرآن وعمل به
ألا يضل في
الدنيا، ولا يشقى في الآخرة »
و تلا الآية . ."
القرطبي رحمه الله ٰ


القرآن خيرُ الصاحب الصالح
كما أنّ الصديق الصالح يشفع لصاحبه
فصاحبه وإستمع إليه ولا تفارقه
فلا يحزنك قلة الأصحاب الصالحين حولك ما دُمت بصُحبة القرآن...

فاللهم اشرح صدورنا لسماع القرآن
▪️
#ارح_ســمـــــــعــك🎙#قرآن_الصباح☀️🌤


🍃✍አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦
ሰምተው ከሚተገብሩት ያድርገን !!!


🍃🌸

መሀመድ ኢብኑ ከዕብ አል ቁረዚይ :

"ቁርአን የሀፈዘ ሰው እድሜው
መቶዎቹ ቢደርስ እንኳ አላህ
በአእምሮው ያስጠቅመዋል
ይላሉ።!".


📖: البداية والنهاية (٢٧٠/٩ 👉ምንጭ




قال بعض السلف :
‏" لا يسمع سورة يوسف
محزون إلا استراح ".

‏📚 تفسير البغوي


ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه :

"ቁርአንን ቅሩ ልባቹንም አንቀሳቅሱበት
በምትቀሩ ጊዜም የአንዳቹ ጭንቀት
(ትኩረት) የሱራው መጨረሻ መድረስ
አይሁን ይላሉ። " . 🕋 🌙💭


الله أكبر

ቁርአን ለመሀፈዝም ሆነ ለማማር ቆርጠው መንገድ ለጀመሩ አማኞች ትልቅ ብስራት

ኢብኑ አል ቀይም رحمه الله:

ቁርአንን እየተማረ የሞተ ሰው ከሞተ
ቡሀላ አላህ ያሟላለታል ይላሉ።"
📚[ تحفة المودود (ص١٦١) ]
👉ምንጭ








ስለ ሙመይዓዎች ሰፊ ዳሰሳ
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
🏖 በዚህ ዳዕዋ ሙመይዓ ታጥባ ተጠምዛ ተሰጥታለች።

🏝 ሙመይዓዎች የሚያነሷቸው አንዳንድ ብዥታዎች ተነስተው ዝርዝር መልስ ተሰጥቶባቸዋል

በነዚህ የኢኽዋን-አል`ሙፍሲዲን እንጀራ ልጆች የተታለላችሁ ሆይ! ስለ ሙመይዓዎች የሚሰጡ ረዶችን መከታተል ያስፈልጋል።

🎙 በዶ/ር ኡስታዝ ሸምሱ ሷቢር አላህ ይጠብቀው!

---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸


ቆየት ካሉ ሙሐደራዎች

ርዕስ:- የመገለባበጥ ፈተናዎች ማዕበል

ከተዳሰሱ ነጥቦች ⤵️
➲ ፊትና ውስጥ መግባት አለመግባት በምን ይታወቃል⁉️

➲ የቀልብ ንፃትና ፅናት

➲ የቀልብ ጥቁረትና ጥመት

➲ ሀዳዲያን፣ ሙመይዓን፣ ሙኸዚላን ተጠንቀቁ!!!

🎙 በኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁሏህ

https://t.me/Abuhemewiya







20 last posts shown.