Forward from: مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ
ውድ በአልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ለመማር የተመዘገባችሁ እህቶች በሙሉ:
ለኪታብ ቂርኣት የተመዘገባችሁ በሙሉ ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ሁልጊዜም ማታ ማታ ከ3:00 እስከ 4:00 ድረስ ቂርኣት የሚኖር ሲሆን ዛሬ ዕለተ ሰኞ ማታ አጠቃላይ የመግቢያ ምክርና ስለ ትምህርቱ ገለፃ (ኦረንቴሽን) ይሰጣል። ስለዚህ ሁላችሁም በአልኢስላሕ መድረሳ የኦንላይን ቂርኣት ግሩፕ 👇👇👇
https://t.me/alislaahwomenonlineders
ላይ መከታተል ይኖርባችኋል።
የኪታብ ቂርኣት የተማሪዎች ስም ዝርዝርና መታወቂያ ቁጥር የምንለቅ ይሆናል።
ማሳሰቢያ:- ያልተመዘገቡ እህቶች በመድረሳው ቁጥጥር እየተደረገ ፈተና መውሰድና ሌሎች ጉዳዮችን ማድረግ ባይችሉም ደርሶቹን መከታተል ስለሚችሉ እህቶቻችሁን ወደ ግሩፑ አድ በማድረግ የደርሱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ ትችላላችሁ።
✍ አልኢስላሕ መድረሳ ኦንላይን ቂርኣት ክፍል