በማለዳ ምስጋናዬን አበዛለሁ፤
በቀትርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ፤
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ፤
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ፤
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለሁ፤
ክብርን እያበዛሁ አስደስተዋለሁ፤
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለሁ፤
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ።
ጌታያውቃል, ብሩክታዊት እና ሳሚ
Full Album ▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta
በቀትርም ሌላ ክብር እጨምራለሁ፤
ጊዜው መምሸቱ ውድቅት ሌሊቱ፤
አያግደኝም ከመቅረብ ፊቱ፤
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለሁ፤
ክብርን እያበዛሁ አስደስተዋለሁ፤
ስሙን ልባርከው ሁሌ እጠራዋለሁ፤
ድምጼን እያሰማሁ አስደስተዋለሁ።
ጌታያውቃል, ብሩክታዊት እና ሳሚ
Full Album ▸ Albastros.com
@Yedestaye_Elilta