Forward from: 🔯قناة : سلفية على منهاج الكتاب والسنة🔯
አዳሩን በዲላ ዩኒቨርስቲ ከ ባህልም ይሁን ስነምግባር ያፈነገጠ ተግባር በሙስሊም ሴት ተማሪዎች ላይ ተፈጽሟል። ሴት ልጆችን ወንድ ፖሊሶች ሂጃባችሁን አውልቁና እንያችሁ ወይ ውጭ እደሩ ተብለዋል። የሙስሊሙ ግልጋሎት ለለውጡ አለቀበትና ወደ ቀድሞው ታሪክ ተመለስን ማለት ነው?