የ "ጠበኛ እውነቶች" ቡድን ማልደን በባህርዳር ጣና ዳር ተሰይመናል።
ነገ አርብ የካቲት 20 በሰመር ላንድ ሆቴል አመሻሽ 11 ሰዓት ጠበኛ እውነቶችን ለመሞሸር ውብ ድግስ ደግሰን እንጠብቆታለን።