ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
ሁላችንም በሕይወት ዘመናችን የተለያዩ አሉታዊ ተግዳሮቶች አጋጥመውናል፤ እነኛ ተግዳሮቶች ሥራችንን፣ ትምህርታችንን፣ ከቤተሰብ እና ከማህበረሰብ ጋር ያለ ግንኙነታችንን እጅጉን ጎድተው አልፈው ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዶቻችን በልጅነታችን የተለያዩ የቃላት እና አካላዊ ጥቃት ስላስተናገድን በራስ መተማመናችን በጣም ዝቅ ፣ ባስ ሲል ደግሞ አንዳንዶቻችን በዘመዶቻችን ወይም በምናውቃቸው ሰዎች የወሲብ ጥቃት ተፈፅሞብን ሊኖረን ይችላል፡፡ አብዛኛዎቻችን ከድህነት ወጥተን ትልቅ ደረጃ ለመድረስ ብዙ እንወጣለን እንወርዳለን፡፡
እነዚህ የህይወት ውጣውረዶች ለማንም ሳናጋራ ለራሳችን ብቻ አምቀን ልንይዝ እንችላለ፡፡ ሰዎች በሕይወታቸው የሚገጥሟቸው አሉታዊ ስሜቶች የሕይወት ተግዳሮቶችን፣ እና የዕለት ተዕለት ችግሮችን በሌላ ሰው ተሞክሮ የተፃፉ መፅሐፎችን አንብበው ለራሳቸው በማሰላሰል ወይም ሰብሰብ ብለው በመወያት ካሉበት ውጥረት፣ ጭንቀት፣ ድብርት… የሚሽሩበት እና አይበገሬነትን የሚያዳብሩበት ዘዴ Bibliotherapy እንለዋለን፡፡
በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ ስነ ልቦናዊ ውጣዉረዶ ከተሳሉባቸው መጽሐፍት እና ተረኮ መካከል የሜሪ ፈለቀ ተረኮች ማሳያ ይሆናሉ፡፡ መጽሐፍት ከስሜት ስብራት ለመጠገን፣ በሀሳብ ለማደግ እና በስብዕና ለመጎልበት እንዴት እንደሚረዱን ከአእምሮ ሀኪሙ ዶ/ር ዮናስ ባህረጥበብ እና ከደራሲ ሜሪ ፈለቀ ጋር ትንተና እና ውይይት እናደርጋለን፡፡ እርስዎም በእዚህ ወይይት ላይ ጥያቄዎን እንዲያቀርቡ እና ሀሳብዎን እንዲያጋሩ እንጋብዝዎታለን፡፡
👨🏽⚕️ አወያይ፡ ዶ/ር መርዓት ግርማ እና ጋሻው አወቀ
📅 ቅዳሜ ነሐሴ 11 ከምሽቱ 1፡00
📍መድረክ፡ ስጦታ የቴሌግራም ቻናል
ለመሳተፍ ይህንን ይንኩ https://t.me/Sitotapsy?livestream